በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ታዳጊዎች እና ወጣቶች

የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮች፣ በሕይወትህ የሚያጋጥሙህን ፈተናዎች በስኬት ለማለፍና ጠቃሚ የሕይወት ክህሎቶችን ለማዳበር ይረዱሃል። a

a በእነዚህ ርዕሶች ውስጥ የተጠቀሱ የአንዳንድ ሰዎች ስም ተቀይሯል።

የወጣቶች ጥያቄ

ትንባሆ እና የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ስለማጨስ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

ታዋቂ ሰዎች ወይም እኩዮችህ ሲያጨሱ ስታይ ዘና እያሉ ያሉ ሊመስልህ ይችላል፤ እውነታው ግን ከዚህ የተለየ ነው። ማጨስ ስላለው አደጋና ከዚህ አደጋ ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የወጣቶች ጥያቄ

ትንባሆ እና የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ስለማጨስ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

ታዋቂ ሰዎች ወይም እኩዮችህ ሲያጨሱ ስታይ ዘና እያሉ ያሉ ሊመስልህ ይችላል፤ እውነታው ግን ከዚህ የተለየ ነው። ማጨስ ስላለው አደጋና ከዚህ አደጋ ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሕይወት ክህሎቶች

የፆታ ግንኙነት

ስሜታዊ ደህንነት

መንፈሳዊነት

የወጣቶች ጥያቄ

ወጣቶች ፆታን፣ ጓደኝነትን፣ ወላጆችን፣ ትምህርት ቤትንና ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክቶ የሚያነሷቸው የተለመዱ ጥያቄዎች።

እኩዮችህ ምን ይላሉ?

ከዚህ ቀደም አጋጥመውህ የማያውቁ ሁኔታዎች ያጋጥሙህ ይሆናል። እኩዮችህ እነዚህን ሁኔታዎች እንዴት እንደተወጧቸው የሚያሳዩትን ቪዲዮዎች ተመልከት።

የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኖች

ፈጽሞ ልትቋቋመው የማትችል የሚመስል አስቸጋሪ ሁኔታ አጋጥሞህ ያውቃል? ከሆነ እነዚህ ቪዲዮ ክሊፖች ወጣቶች ብዙውን ጊዜ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች በተሳካ ሁኔታ መወጣት እንድትችል ይረዱሃል።

ለወጣቶች የተዘጋጁ የመልመጃ ሣጥኖች

እነዚህ የመልመጃ ሣጥኖች ተጠቅመህ ሐሳብህን በጽሑፍ ማስፈርህ በሕይወትህ ውስጥ ለሚያጋጥሙህ ሁኔታዎች እንድትዘጋጅ ይረዳሃል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ሕያው እንዲሆኑልን ታስበው የተዘጋጁ መልመጃዎች፤ መልመጃዎቹን ማተም ትችላለህ።

ማጥኛ ጽሑፍ

እምነትህን ለማጠናከር እንዲሁም የምታምንባቸውን ትምህርቶች ለሌሎች እንዴት ማስረዳት እንደምትችል ለማወቅ እነዚህን የማጥኛ ጽሑፎች መጠቀም ትችላለህ።