በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ፈተናዎችን መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?

ስለ ዮሴፍ እና ስለ ጲጢፋራ ሚስት ከሚናገረው ታሪክ ትምህርት ማግኘት ትችላለህ። ይህን መልመጃ አውርደህ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ። በምታነብበት ጊዜ ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ!