በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ነቅታችሁ ጠብቁ!

ጥላቻ ይህን ያህል የበዛው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

 

መልሱን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ አንብብ

ትክክለኛና ለመረዳት ቀላል የሆነውን የአዲስ ዓለም ትርጉም አንዳንድ ገጽታዎች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ አንብብ

ትክክለኛና ለመረዳት ቀላል የሆነውን የአዲስ ዓለም ትርጉም አንዳንድ ገጽታዎች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

አዲስ የወጡ ቪዲዮዎችን፣ ሙዚቃዎችን፣ ርዕሶችንና ዜናዎችን ተመልከት።

አዲስ ነገር ለማየት

የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርሳችንን ለምን አትሞክረውም?

አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ከአስተማሪ ጋር።

አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ?

መልስ ያላገኘህለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለ? ወይም ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ጥያቄ አቅርብ።

በስብሰባዎቻችን ላይ እንድትገኝ ጋብዘንሃል

ስለ ስብሰባዎቻችን ማወቅ ትፈልጋለህ? ለአንተ ቅርብ የሆነው የመሰብሰቢያ ቦታ የት እንደሆነ እዚህ ገጽ ላይ መፈለግ ትችላለህ።

የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው?

እኛ የይሖዋ ምሥክሮች የተለያየ ዘርና ቋንቋ ያለን ቢሆንም ተመሳሳይ ግብ ያለን መሆኑ አንድ ያደርገናል። ከምንም ነገር በላይ ፍላጎታችን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ለተገለጸውና ሁሉንም ነገር ለፈጠረው አምላክ ይኸውም ለይሖዋ ክብር ማምጣት ነው። የኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌ ለመከተል የተቻለንን ያህል ጥረት የምናደርግ ሲሆን ክርስቲያኖች ተብለን በመጠራታችንም ኩራት ይሰማናል። ሁላችንም ጊዜ በመመደብ ሰዎች ስለ መጽሐፍ ቅዱስና ስለ አምላክ መንግሥት እንዲማሩ ለመርዳት ጥረት እናደርጋለን። ስለ ይሖዋ አምላክና ስለ መንግሥቱ ለሌሎች ስለምንመሠክር ወይም ስለምንናገር የይሖዋ ምሥክሮች ተብለን እንጠራለን።

ድረ ገጻችንን ጎብኝ። መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ አንብብ። ስለ እኛም ሆነ ስለምናምንባቸው ነገሮች የበለጠ እንድታውቅ እንጋብዝሃለን።

 

ሁለት የይሖዋ ምሥክሮች በሩዝ ማሳ ላይ ላለ አንድ ሰው ሲሰብኩ።