በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? አጫውት በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? አንተው ራስህ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ እነዚህንስ አይተሃቸዋል? ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች የይሖዋ ምሥክሮች የአምልኮ ቦታቸውን ቤተ ክርስቲያን ብለው የማይጠሩት ለምንድን ነው? “የይሖዋ ምሥክሮች የመንግሥት አዳራሽ” የሚለው መጠሪያ የመጣው ከየት እንደሆነ እንዲሁም በዚህ ስያሜ የምንጠቀመው ለምን እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። በአገልግሎት የምንጠቀምባቸው መግቢያዎች ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? ብዙ ሰዎች ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማንነት ማወቅ ይፈልጋሉ። ስለ ማንነታችን ከእኛ ከራሳችን እንድትሰማ እንጋብዝሃለን። ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል? የይሖዋ ምሥክሮች ያለክፍያ በሚሰጡት አሳታፊ ኮርስ ላይ የፈለግከውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም መጠቀም ትችላለህ። ከፈለግክ ሙሉውን ቤተሰብህን ወይም ጓደኞችህን በጥናቱ ላይ እንዲገኙ ለመጋበዝ ነፃነት ይሰማህ። ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራቸው የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ የሚያገኙት እንዴት ነው? ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎች አንጠቀምም። ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች የይሖዋ ምሥክሮች የስብሰባ አዳራሾች ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙት እንዴት ነው? አንዳንዶች በአካባቢያቸው ስለሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች የስብሰባ አዳራሽ የሰጡትን አስተያየት አንብብ። ስለ እኛ በስብሰባዎቻችን ላይ እንድትገኝ ጋብዘንሃል ስለ ስብሰባዎቻችን ማወቅ ትፈልጋለህ? ለአንተ ቅርብ የሆነው የመሰብሰቢያ ቦታ የት እንደሆነ እዚህ ገጽ ላይ መፈለግ ትችላለህ።