ለእርዳታ የተዘጋጀ ጽሑፍ

JW ብሮድካስቲንግ

tv.jw.org ለተባለው የይሖዋ ምሥክሮች የኢንተርኔት ቴሌቪዥን አጠቃቀም የእርዳታ ጽሑፍ ማግኘት ትችላለህ። ስለ ስርጭት ቻናሎች፣ የቪዲዮ መምረጫ አጠቃቀም እና ስለ ሌሎች ገጽታዎች መማር ትችላለህ።

JW Library

መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብም ሆነ ለማጥናት አዲስ ዓለም ትርጉምን ተጠቀም። ጥቅሶቹን ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች እንዴት እንደተረጎሙት ማነጻጸርም ትችላለህ።

የምልክት ቋንቋ JW Library

እንደ ሞባይል ባሉ ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎች ተጠቅመህ መጽሐፍ ቅዱስንና በምልክት ቋንቋ የተዘጋጁ ሌሎች ጽሑፎች ማውረድ፣ በተደራጀ መልኩ ማስቀመጥና ማጫወት ትችላለህ።