በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣሪያዎች

መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚያገለግሉ እነዚህ መሣሪያዎች መጽሐፍ ቅዱስን በቀጣይነት እንድታጠና ይረዱሃል፤ በተጨማሪም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ አስደሳችና አርኪ እንዲሆን ያደርጉልሃል።

ከአምላክ የተላከ ምሥራች!

ስንሞት ምን እንሆናለን?

መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ሰዎች እንደ አልዓዛር ትንሣኤ የሚያገኙበት ጊዜ እንደሚመጣ ይናገራል።

ከአምላክ የተላከ ምሥራች!

ስንሞት ምን እንሆናለን?

መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ሰዎች እንደ አልዓዛር ትንሣኤ የሚያገኙበት ጊዜ እንደሚመጣ ይናገራል።

በአንድ አስተማሪ እገዛ መጽሐፍ ቅዱስን ተማር

መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለሚያሳስቧቸው ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል። አንተስ ለጥያቄዎችህ መልስ ማግኘት ትፈልጋለህ?

መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ ሰዎችን በነፃ መጽሐፍ ቅዱስን በማስተማራቸው ይታወቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩበት ፕሮግራም የሚካሄደው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

አንድ የይሖዋ ምሥክር መጥቶ እንዲያነጋግርህ ጠይቅ

ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር ስለምትፈልገው የመጽሐፍ ቅዱስ ርዕሰ ጉዳይ መወያየት ወይም መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ከምናስተምርበት ዝግጅት መጠቀም ትችላለህ።

መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ የምናስጠናባቸውን ጽሑፎች ተጠቀም

ማጥኛ ጽሑፎች

መማሪያ መጻሕፍት

ከአምላክ የተላከ ምሥራች!

ከአምላክ የመጣው ምሥራች ምንድን ነው? በዚሀ ምሥራች ማመን የሚኖርብንስ ለምንድን ነው? ይህ ብሮሹር ለተለመዱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?

መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዳው ይህ መጽሐፍ ‘መከራና ሥቃይ የሚደርስብን ለምንድን ነው? ስንሞት ምን እንሆናለን? ደስተኛ ቤተሰብ እንዲኖረን ምን ማድረግ አለብን?’ ለሚሉት ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን መልስ ያብራራል።

አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

ትክክለኛና ለመረዳት ቀላል የሆነው የአዲስ ዓለም ትርጉም አንዳንድ ገጽታዎች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

በሕዝባዊ ስብሰባዎቻችን ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ተማር

የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጓቸው ስብሰባዎች ላይ ለመገኘት

የት እንደምንሰበሰብና የአምልኮ ሥርዓታችን ምን እንደሚመስል ለማወቅ ይህን ገጽ ተመልከት። ስብሰባዎቻችን ለሁሉም ሰው ክፍት ናቸው፤ መዋጮም አይሰበሰብም።

በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል?

አንተው ራስህ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

ተጨማሪ መሣሪያዎች

JW Library

መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብም ሆነ ለማጥናት አዲስ ዓለም ትርጉምን ተጠቀም። ጥቅሶቹን ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች እንዴት እንደተረጎሙት ማነጻጸርም ትችላለህ።

የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት

የይሖዋ ምሥክሮች ያዘጋጇቸውን ጽሑፎች በመጠቀም ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምርምር አድርግ