በአምላክ ማመን
እምነት ታላቅ ኃይል ያለው ባሕርይ ነው። በአሁኑ ጊዜ የተረጋጋ ሕይወት ለመምራት ያስችልሃል፤ ለወደፊቱ ጊዜም አስተማማኝ ተስፋ እንዲኖርህ ይረዳሃል። በእርግጥ በአምላክ ላይ እምነት ኖሮህ አያውቅ ይሆናል፤ አሊያም የነበረህን እምነት አጥተህ ሊሆን ይችላል፤ ወይም ደግሞ እምነትህን ማጠናከር ትፈልግ ይሆናል። ሁኔታህ ምንም ይሁን ምን መጽሐፍ ቅዱስ ይረዳሃል።
መጠበቂያ ግንብ
አምላክን ፈልገን ማግኘት እንችላለን?
እንደ እውነቱ ከሆነ ከሰው የመረዳት ችሎታ በላይ የሆኑ አንዳንድ የአምላክ ባሕርያት ወደ እሱ እንድንቀርብ ይረዱናል።
መጠበቂያ ግንብ
አምላክን ፈልገን ማግኘት እንችላለን?
እንደ እውነቱ ከሆነ ከሰው የመረዳት ችሎታ በላይ የሆኑ አንዳንድ የአምላክ ባሕርያት ወደ እሱ እንድንቀርብ ይረዱናል።
በአምላክ ላይ እምነት ማሳደር
መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብና ማጥናት
አምላክን የሚያስደስቱ ባሕርያትን ማዳበር
በእምነታቸው ምሰሏቸው—የመጽሐፍ ቅዱስ ባለታሪኮች የሚመስጥ ታሪክ
የሕትመት ውጤቶች
እውነተኛ እምነት ደስታ ያስገኝልሃል
ይህ ብሮሹር በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ሰዎች እምነታቸውን በማጠናከር ደስታ ማግኘት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ያብራራል።