በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

አምላክ ሁሉንም ሃይማኖቶች ይቀበላል?

አምላክ ሁሉንም ሃይማኖቶች ይቀበላል?

ሁሉም ሃይማኖቶች እውነትን ያስተምራሉ? ከሆነ፣ እርስ በርሳቸው የሚጋጩ በርካታ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች የኖሩት ለምንድን ነው? አምልኳችን በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው ወይም እንደሌለው ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?