ምን አዲስ ነገር አለ?

2026-05-05

ኦሪጅናል መዝሙሮች

በወቅቱ የተነገረ ቃል

መልካም ቃላት ትልቅ ኃይል አላቸው።

2026-05-04

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ

መስከረም–ጥቅምት 2026

2026-04-27

ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች

ሁሉንም ሰው የሚያረካ የኃይል አቅርቦት ማግኘት ይቻል ይሆን?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የአምላክ መንግሥት፣ እየጨመረ የመጣውን የሰው ልጅ የኃይል ፍላጎት የሚያረካው እንዴት ነው? ደግሞስ ዛሬ ላይ ኃይል ለመቆጠብ ማድረግ የምትችለው ነገር አለ? መልሱን ተመልከት።

2026-04-16

ከኢየሱስ ተማሩ

“መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም”

ዓለምን ቀስፈው የያዙት ችግሮች መፍትሔ የሚያገኙት ሰዎች ባቋቋሟቸው መንግሥታት ሳይሆን በአምላክ መንግሥት እንደሆነ ኢየሱስ አስተምሯል። ዛሬ ያሉ ክርስቲያኖች ከኢየሱስ ምሳሌ ምን እንደሚማሩ ተመልከት።

2026-04-14

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች—የሚያንጹ ሐሳቦችን ለመስጠት ተዘጋጅ

በስብሰባዎች ላይ የሚያንጹ ሐሳቦችን ለመስጠት ስትዘጋጅ ሊረዱህ የሚችሉ አራት ምክሮችን ተመልከት።

2026-04-14

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ለችግሩ ቶሎ እልባት ስጠው!

ከሌሎች ጋር ቅሬታ ሲፈጠር ለችግሩ ቶሎ እልባት ከሰጠነው መልሰን ሰላም ማስፈንና የጉባኤውን አንድነት ማስጠበቅ እንችላለን።

2026-04-14

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ኬን ኪዩቺ፦ ይሖዋ እንዲያሠለጥነኝ ፈቅጃለሁ

ኬን ኪዩቺ በአቅኚነት፣ በቤቴል እና ተመልሶ በመስኩ ባገለገለበት ወቅት ይሖዋ ያሠለጠነው እንዴት እንደሆነ ይተርካል።

2026-04-14

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ሐምሌ 2026

ይህ እትም ከመስከረም 7–ጥቅምት 4, 2026 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።