የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች
የይሖዋ ምሥክሮች አስተሳሰባቸው፣ ንግግራቸውና ምግባራቸው የአምላክ ቃል ከሆነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚስማማ እንዲሆን አቅማቸው የፈቀደውን ሁሉ ያደርጋሉ። መጽሐፍ ቅዱስ የእነሱንም ሆነ በአካባቢያቸው ያሉትን ሰዎች ሕይወት የቀየረው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ነዛር ከማር፦ ቤተሰቤን ለማግኘት ያደረግኩት ፍለጋ
ነዛር ከማር፣ ወላጆቹ የተዉት ገና ትንሽ ልጅ እያለ ነው። ስለ አምላክ ስም መማሩ ውስጣዊ ሰላም ማግኘትና መጽናናት እንዲችል የረዳው እንዴት ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ነዛር ከማር፦ ቤተሰቤን ለማግኘት ያደረግኩት ፍለጋ
ነዛር ከማር፣ ወላጆቹ የተዉት ገና ትንሽ ልጅ እያለ ነው። ስለ አምላክ ስም መማሩ ውስጣዊ ሰላም ማግኘትና መጽናናት እንዲችል የረዳው እንዴት ነው?