መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ለሚፈጠሩባቸው ከባድ ጥያቄዎች ከሁሉ የተሻለ መልስ ይሰጣል። መጽሐፍ ቅዱስ ያለው ጠቀሜታ በዘመናት ሁሉ በተግባር የተፈተነ ነው። በዚህ ክፍል ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ማግኘት ትችላለህ።—2 ጢሞቴዎስ 3:16, 17