በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መረጃ ለመንግሥት ባለሥልጣናት

ይህ ክፍል፣ የይሖዋ ምሥክሮችን በሚመለከት ለመንግሥት ባለሥልጣናት የተዘጋጀ ይፋዊ መረጃ ይዟል።

መረጃ ሰጪ ብሮሹሮች

እነዚህ ብሮሹሮች፣ የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ የሚያደርጉትን ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ለሰብዓዊ መብት ድርጅቶች እና ለሕግ ተቋማት ግንዛቤ ለመፍጠር ታስበው የተዘጋጁ ናቸው።

በእምነታቸው ምክንያት የታሰሩ የይሖዋ ምሥክሮች—በአገር

የይሖዋ ምሥክሮች አምልኳቸውን በማካሄዳቸውና ሰብዓዊ መብታቸውን በመጠቀማቸው ምክንያት የታሰሩባቸው አገራት፤ አንዳንዶቹ እስር ቤቶች ዘግናኝ ናቸው።