ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

የይሖዋ ምሥክሮች ሠርግ ምን ይመስላል?

በተለያዩ ቦታዎች ያለው ሁኔታ ሊለያይ ቢችልም የሥነ ሥርዓቱ ዋነኛ ክፍል ግን ተመሳሳይ ነው።

የይሖዋ ምሥክሮች ሠርግ ምን ይመስላል?

በተለያዩ ቦታዎች ያለው ሁኔታ ሊለያይ ቢችልም የሥነ ሥርዓቱ ዋነኛ ክፍል ግን ተመሳሳይ ነው።

የይሖዋ ምሥክሮች በሚስዮናዊነት አገልግሎት ይካፈላሉ?

በሚስዮናዊነት አገልግሎት የሚካፈሉት እነማን ናቸው? እንዲህ የሚያደርጉት ለምንድን ነው? ለዚህ ሥራ ልዩ ሥልጠና የሚያገኙ አሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች ገንዘብ የሚከፈላቸው የሃይማኖት መሪዎች አሏቸው?

በመካከላችን ቀሳውስትና ምዕመናን የሚባል መከፋፈል አለ? ሃይማኖታዊ አገልግሎት የሚሰጡት እነማን ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ምን ብለው ያምናሉ?

ስለምናምንባቸው 15 መሠረታዊ ነገሮች ጠቅለል ያለ ግንዛቤ ለማግኘት አንብብ።

የይሖዋ ምሥክሮች በኢየሱስ ያምናሉ?

እውነተኛ ክርስቲያኖች በኢየሱስ ላይ እምነት ማሳደራቸው ወሳኝ ነገር የሆነበትን ምክንያት እንድትረዳ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች፣ እውነተኛው ሃይማኖት የእነሱ ብቻ እንደሆነ ይሰማቸዋል?

ኢየሱስ መዳን የሚያስገኙ ብዙ መንገዶች እንዳሉ ተናግሯል?

የይሖዋ ምሥክሮች የሚድኑት እነሱ ብቻ እንደሆኑ ይሰማቸዋል?

መጽሐፍ ቅዱስ የመዳን አጋጣሚ የተከፈተው ለእነማን እንደሆነ ይናገራል።

የይሖዋ ምሥክሮች የሌሎችን ሃይማኖት ያከብራሉ?

መከባበር የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ የሆነበትን ምክንያት እንድታውቅ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች ደም የማይወስዱት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ደም ስለመውሰድ ካላቸው አቋም ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች አሉ። በዚህ ረገድ ያለን አቋም ምን እንደሆነ ሐቁን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች ፀረ ክትባት ናቸው?

ከክትባት ጋር በተያያዘ የግል ውሳኔ ስናደርግ የምንመራባቸውን ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ተመልከት።

የይሖዋ ምሥክሮች ሁሉም ነገሮች የተፈጠሩት ቃል በቃል በስድስት ቀናት ውስጥ ነው ብለው ያምናሉ?

በፍጥረት የሚያምኑ አንዳንድ ሰዎች ከሚያምኑባቸው ነገሮች መካከል አንዳንዶቹ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር እንደሚጋጩ ታውቃለህ?

የይሖዋ ምሥክሮች ስለ ሳይንስ ምን አመለካከት አላቸው?

እምነታቸው ከሳይንሳዊ ግኝቶች ጋር ይስማማል?

የይሖዋ ምሥክሮች በብሉይ ኪዳን ያምናሉ?

አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ጊዜ ያለፈባቸው ናቸው? ክርስቲያኖች በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ከሚገኙት ታሪኮችና ምክሮችን ምን ጥቅም ማግኘት ይችላሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች ከሚያምኑባቸው ነገሮች አንዳንዶቹን የቀየሩት ለምንድን ነው?

አንዳንድ ማስተካከያዎችን ማድረግ ማስፈለጉ የሚያስገርም አይደለም። በጥንት ዘመን የኖሩ የአምላክ አገልጋዮችም አመለካከታቸውን ማስተካከል ያስፈለጋቸው ጊዜ አለ።

የይሖዋ ምሥክሮች መስቀልን ለአምልኮ የማይጠቀሙበት ለምንድን ነው?

ክርስቲያኖች ብንሆንም መስቀልን ለአምልኮ የማንጠቀምበት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ከሌሎች ሃይማኖት አባላት ጋር በመቀላቀል አምልኮ ያከናውናሉ?

ይህን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችሏቸው ምን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች አሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች የሚለውን መጠሪያ የምንጠቀመው ለምንድን ነው?

ይህን ስም ያገኘነው ከየት እንደሆነ ለማወቅ ጥቂት ጊዜ ወስደህ ምርምር እንድታደርግ እንጋብዝሃለን።

በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?

የይሖዋ ምሥክሮችን ብዛት የሚያሳየው አኃዝ የሚጠናቀረው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የይሖዋ ምሥክሮች ድርጅት መሥራች ማን ነው?

ቻርልስ ቴዝ ራስል አዲስ ሃይማኖት አልመሠረተም የምንልበትን ምክንያት እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራቸው የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ የሚያገኙት እንዴት ነው?

ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎች አንጠቀምም።

የይሖዋ ምሥክሮች አሥራት ይሰጣሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች የተወሰነ መጠን ያለው ገንዘብ መዋጮ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል?

የይሖዋ ምሥክሮች ገንዘብ የሚከፈላቸው የሃይማኖት መሪዎች አሏቸው?

በመካከላችን ቀሳውስትና ምዕመናን የሚባል መከፋፈል አለ? ሃይማኖታዊ አገልግሎት የሚሰጡት እነማን ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ሴት ሰባኪዎች አላቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጉት ዓለም አቀፍ የስብከት ዘመቻ ላይ ሴቶች ምን ሚና ይጫወታሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤዎች የተደራጁት እንዴት ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በጉባኤ አማካኝነት መመሪያና ትምህርት የሚያገኙት እንዴት ነው? የዚህን ጥያቄ መልስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል ማን ነው?

አባላቱ የድርጅታችን መሪዎች ናቸው?

ዎች ታወር ባይብል ኤንድ ትራክት ሶሳይቲ ምንድን ነው?

ከይሖዋ ምሥክሮች ሥራ ጋር ምን ግንኙነት አለው?

የይሖዋ ምሥክሮች ለሚሰነዘርባቸው ለእያንዳንዱ ክስ ምላሽ የማይሰጡት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ሌሎች ሰዎች ክስ ሲሰነዝሩባቸው ወይም ጥያቄ ሲጠይቋቸው የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች በመጠቀም የተሻለው ዝም ማለት ይሁን መልስ መስጠት ለመወሰን የጥረት ያደርጋሉ።—መክብብ 3:7

የይሖዋ ምሥክሮች ከቤት ወደ ቤት የሚሄዱት ለምንድን ነው?

ኢየሱስ ለጥንቶቹ ደቀ መዛሙርት ምን መመሪያ እንደሰጣቸው እንድታውቅ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ የሚሰብኩት መዳን ያስገኝልናል ብለው ነው?

ስለ መዳንና መዳን ስለሚገኝበት መንገድ ምን ብለን እንደምናምን እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች የራሳቸው ሃይማኖት ያላቸውን ሰዎች የሚያናግሩት ለምንድን ነው?

የራሳቸው ሃይማኖት ያላቸውን ሰዎች ለማነጋገር የሚያነሳሳን ምክንያት ምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ሰዎች ሃይማኖታቸውን እንዲለውጡ ያስገድዳሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች የሚያከናውኑት የስብከት ሥራ ዓላማው የሰዎችን ሃይማኖት ማስለወጥ ነው? ሃይማኖታቸውን እንዲለውጡ ሰዎችን ይጫናሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?

የይሖዋ ምሥክሮች ያለክፍያ በሚሰጡት አሳታፊ ኮርስ ላይ የፈለግከውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም መጠቀም ትችላለህ። ከፈለግክ ሙሉውን ቤተሰብህን ወይም ጓደኞችህን በጥናቱ ላይ እንዲገኙ ለመጋበዝ ነፃነት ይሰማህ።

የይሖዋ ምሥክሮች በሚስዮናዊነት አገልግሎት ይካፈላሉ?

በሚስዮናዊነት አገልግሎት የሚካፈሉት እነማን ናቸው? እንዲህ የሚያደርጉት ለምንድን ነው? ለዚህ ሥራ ልዩ ሥልጠና የሚያገኙ አሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች ሴት ሰባኪዎች አላቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጉት ዓለም አቀፍ የስብከት ዘመቻ ላይ ሴቶች ምን ሚና ይጫወታሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች የአምልኮ ቦታቸውን ቤተ ክርስቲያን ብለው የማይጠሩት ለምንድን ነው?

“የይሖዋ ምሥክሮች የመንግሥት አዳራሽ” የሚለው መጠሪያ የመጣው ከየት እንደሆነ እንዲሁም በዚህ ስያሜ የምንጠቀመው ለምን እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች መስቀልን ለአምልኮ የማይጠቀሙበት ለምንድን ነው?

ክርስቲያኖች ብንሆንም መስቀልን ለአምልኮ የማንጠቀምበት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች የጌታ ራትን የሚያከብሩበት መንገድ ከሌሎች ሃይማኖቶች የተለየ የሆነው ለምንድን ነው?

የመጨረሻው ራት ወይም የመታሰቢያው በዓል በሚሉት መጠሪያዎችም የሚታወቀው ይህ በዓል ለይሖዋ ምሥክሮች እጅግ የተቀደሰ ሥነ ሥርዓት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ በዓል ምን እንደሚል ተመልከት።

የይሖዋ ምሥክሮች ከሌሎች ሃይማኖት አባላት ጋር በመቀላቀል አምልኮ ያከናውናሉ?

ይህን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችሏቸው ምን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች አሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች የራሳቸው መጽሐፍ ቅዱስ አላቸው?

መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን መጠቀምህ የተሻለ ጥቅም ሊያስገኝልህ ይችላል። በተለይም አዲስ ዓለም ትርጉም የተባለው መጽሐፍ ቅዱስ ግሩም ሊሆን የሚችልባቸውን ሦስት ነጥቦች ተመልከት።

አዲስ ዓለም ትርጉም ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ነው?

አዲስ ዓለም ትርጉም ከሌሎች ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች የሚለየው በምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በብሉይ ኪዳን ያምናሉ?

አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ጊዜ ያለፈባቸው ናቸው? ክርስቲያኖች በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ከሚገኙት ታሪኮችና ምክሮችን ምን ጥቅም ማግኘት ይችላሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች ከፖለቲካ ጉዳዮች ገለልተኛ የሆኑት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች የአንድን አገር ደኅንነት ስጋት ላይ የሚጥሉ ዜጎች ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ብሔራዊ ስሜት በሚንጸባረቅባቸው ሥነ ሥርዓቶች የማይካፈሉት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ማኅበራዊ ወይም ፖለቲካዊ ለውጥ ለማምጣት እየሞከሩ ነው?

በናዚ አገዛዝ ወቅት የይሖዋ ምሥክሮች ምን ደርሶባቸዋል?

የምታገኘው መልስ ያስገርምህ ይሆናል።

የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነት የማይካፈሉት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነቶች ላይ ባለመካፈላቸው በዓለም ዙሪያ ይታወቃሉ። እንዲህ ያለ አቋም የሚወስዱት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በአደጋ ለተጎዱ ሰዎች እርዳታ ይሰጣሉ?

እምነታችንን ለሚጋሩም ሆነ ለሌሎች ሰዎች እርዳታ የምናደርገው እንዴት እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች ስለ ሕክምና ያላቸው አቋም ምንድን ነው?

አንዳንድ ሰዎች የይሖዋ ምሥክሮች ሕክምናን እንደማይቀበሉ ይሰማቸዋል። ይህ እውነት ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ፀረ ክትባት ናቸው?

ከክትባት ጋር በተያያዘ የግል ውሳኔ ስናደርግ የምንመራባቸውን ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ተመልከት።

የይሖዋ ምሥክሮች ደም የማይወስዱት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ደም ስለመውሰድ ካላቸው አቋም ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች አሉ። በዚህ ረገድ ያለን አቋም ምን እንደሆነ ሐቁን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች ለትምህርት ምን አመለካከት አላቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ዓለማዊ ትምህርትን ከመከታተል ጋር በተያያዘ ውሳኔ ሲያደርጉ የትኞቹን መመሪያዎች ግምት ውስጥ ያስገባሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች ልጆቻቸው የእነሱን ሃይማኖት እንዲከተሉ ያስገድዳሉ?

እንደ ማንኛውም ወላጅ ሁሉ የይሖዋ ምሥክሮችም ልጆቻቸው ጥሩ ሕይወት እንዲመሩ ይፈልጋሉ። በመሆኑም ለልጆቻቸው ይጠቅማል ብለው የሚያስቡትን ነገር በሙሉ ያስተምሯቸዋል።

የይሖዋ ምሥክሮች ቤተሰብን ያፈርሳሉ? ወይስ የቤተሰብ ትስስር እንዲጠናከር ይረዳሉ?

የይሖዋ ምሥክሮች ትዳርን እንደሚያፈርሱ አንዳንድ ጊዜ ይነገራል። ይሁንና ለዚህ ችግር ተጠያቂዎቹ የይሖዋ ምሥክሮች ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ስለ ፍቺ ምን አመለካከት አላቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች በትዳራቸው ውስጥ ችግር ለገጠማቸው ሰዎች እርዳታ ይሰጣሉ? አንድ የይሖዋ ምሥክር ፍቺ ለመፈጸም የጉባኤው ሽማግሌዎች ፈቃድ ያስፈልገዋል?

የይሖዋ ምሥክሮች አንዳንድ ፊልሞችን፣ መጻሕፍትን ወይም ዘፈኖችን ይከለክላሉ?

አንድ ክርስቲያን በመዝናኛ ምርጫው ረገድ ሊያስብባቸው የሚገቡ አንዳንድ መመሪያዎች ምንድን ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች አንዳንድ በዓላትን የማያከብሩት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በዓላትን ከማክበር ጋር በተያያዘ ውሳኔ ሲያደርጉ እነዚህን አራት ጥያቄዎች ያስቡባቸዋል፤ እስቲ እነዚህን ወሳኝ ጥያቄዎች ተመልከት።

የይሖዋ ምሥክሮች ገናን የማያከብሩት ለምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች የገናን አመጣጥ ቢያውቁም በዓሉን ያከብሩታል። ታዲያ የይሖዋ ምሥክሮች እንዲህ የማያደርጉት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለ ትንሣኤን የማያከብሩት ለምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች በዓለ ትንሣኤን የሚመለከቱት የክርስቲያኖች በዓል እንደሆነ አድርገው ነው። ታዲያ የይሖዋ ምሥክሮች የማያከብሩት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ልደት የማያከብሩት ለምንድን ነው?

ከልደት ጋር የተያያዙ አራት እውነታዎችንና አምላክ በእነዚህ የልደት በዓል ገጽታዎች የማይደሰተው ለምን እንደሆነ ተመልከት።

የይሖዋ ምሥክሮች ሠርግ ምን ይመስላል?

በተለያዩ ቦታዎች ያለው ሁኔታ ሊለያይ ቢችልም የሥነ ሥርዓቱ ዋነኛ ክፍል ግን ተመሳሳይ ነው።

የይሖዋ ምሥክሮች የጌታ ራትን የሚያከብሩበት መንገድ ከሌሎች ሃይማኖቶች የተለየ የሆነው ለምንድን ነው?

የመጨረሻው ራት ወይም የመታሰቢያው በዓል በሚሉት መጠሪያዎችም የሚታወቀው ይህ በዓል ለይሖዋ ምሥክሮች እጅግ የተቀደሰ ሥነ ሥርዓት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ በዓል ምን እንደሚል ተመልከት።

የይሖዋ ምሥክሮች ስለ ቀብር ሥነ ሥርዓት ምን አመለካከት አላቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ከቀብር ሥነ ሥርዓት ጋር በተያያዘ የሚያደርጓቸው ውሳኔዎች፣ ሞትን በተመለከተ ባላቸው እምነት ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ውሳኔ የሚያደርጉት በየትኞቹ መመሪያዎች ተመሥርተው ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ክርስቲያኖች ናቸው?

ክርስቲያን ተብለን የምንጠራው ለምን እንደሆነ እንዲሁም ክርስቲያን ተብለው ከሚጠሩ ሌሎች ሃይማኖቶች የምንለየው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ጥረት እንድታደርግ እናበረታታሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች ፕሮቴስታንቶች ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮችን እምነት፣ ካቶሊክ ካልሆኑ ሌሎች የክርስትና ሃይማኖቶች የሚለዩ ሁለት ነገሮች አሉ።

የይሖዋ ምሥክሮች ሃይማኖት ከአሜሪካ የመጣ ኑፋቄ ነው?

ይህን ዓለም አቀፋዊ ድርጅት በተመለከተ የቀረቡ አራት እውነታዎችን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ምሥክሮች ጽዮናውያን ናቸው?

እምነታችን የተመሠረተው በቅዱሳን መጻሕፍት ላይ ነው፤ ቅዱሳን መጻሕፍት ደግሞ አንድን ዘር ወይም ብሔር ከሌላው አያስበልጡም።

የይሖዋ ምሥክሮች ኑፋቄ ናቸው?

ሰዎች ስለ ኑፋቄ ያላቸው አመለካከት የሚያሳዩ ሁለት ሐሳቦችንና ስለ ይሖዋ ምሥክሮች እውነታውን የሚገልጹ ነጥቦችን ተመልከት።

በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?

የይሖዋ ምሥክሮችን ብዛት የሚያሳየው አኃዝ የሚጠናቀረው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የይሖዋ ምሥክር መሆን የምችለው እንዴት ነው?

በማቴዎስ 28:19, 20 ላይ ሦስት እርምጃዎች ተጠቅሰዋል።

ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር መጽሐፍ ቅዱስን ካጠናሁ የይሖዋ ምሥክር እንድሆን ይጠበቅብኛል?

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ጋር መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ያጠናሉ። ሆኖም ከእኛ ጋር መጽሐፍ ቅዱስን አጠናህ ማለት የግድ የይሖዋ ምሥክር መሆን ይጠበቅብሃል ማለት ነው?

አንድ የይሖዋ ምሥክር ከዚህ ሃይማኖት መውጣት ይችላል?

አንድ ሰው ይህን ማድረግ የሚችልባቸው ሁለት መንገዶች አሉ።

የይሖዋ ምሥክሮች ቀደም ሲል የእነሱ ሃይማኖት አባል የነበረን ሰው ያገላሉ?

ማስወገድ አስፈላጊ የሚሆንበት ጊዜ አለ፤ እንዲህ ያለው እርምጃ ግለሰቡ ለውጥ በማድረግ ወደ ጉባኤ እንዲመለስ ሊረዳው ይችላል።