በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አጭር መረጃ​—በዓለም ዙሪያ

  • የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰብኩባቸው አገሮች​—239

  • የይሖዋ ምሥክሮች​—8,686,980

  • መጽሐፍ ቅዱስን የሚማሩ ሰዎች​—5,908,167

  • በዓመታዊው የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ በዓል ላይ የተገኙ ሰዎች​—21,367,603

  • ጉባኤዎች​—119,297

 

በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

እኛ የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ የምንገኝ ሲሆን ከሁሉም ዘሮች የተውጣጣንና የተለያየ ባሕል ያለን ሰዎች ነን። በስፋት የምንታወቀው በስብከቱ ሥራችን ቢሆንም ያለንበትን ማኅበረሰብ የሚጠቅሙ ሌሎች ሥራዎችንም እናከናውናለን።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት

መጻሕፍትና ብሮሹሮች

2021 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ከመስከረም 2020 እስከ ነሐሴ 2021 ያደረጉትን የስብከት እንቅስቃሴ የያዘውን ሪፖርት እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

መጠበቂያ ግንብ

የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው?

በዚህ ርዕስ ላይ ከተገለጹት አስተያየቶች ጋር የሚመሳሰል አመለካከት አለህ?