በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ታሪክ እና መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ እስካሁን ድረስ ተጠብቆ ስለቆየበት፣ ወደ ብዙ ቋንቋዎች ስለተተረጎመበትና ስለተሰራጨበት መንገድ የሚናገረው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው። አዲስ የተገኙ ታሪካዊ ግኝቶችም መጽሐፍ ቅዱስ ከታሪክ አንጻር ትክክል ስለ መሆኑ ተጨማሪ ማረጋገጫ ይሰጣሉ። የየትኛውም ሃይማኖት ተከታይ ብትሆን መጽሐፍ ቅዱስ ከሌሎች መጻሕፍት ሁሉ የተለየ መሆኑን እንደምትገነዘብ ጥርጥር የለውም።

መጠበቂያ ግንብ

ለዘመናት ተደብቆ የቆየ ውድ ሀብት

በጆርጂያ ቋንቋ ከተዘጋጁት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ እጅግ ጥንታዊ የሆነው የተገኘው እንዴት ነው?

መጠበቂያ ግንብ

ለዘመናት ተደብቆ የቆየ ውድ ሀብት

በጆርጂያ ቋንቋ ከተዘጋጁት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ እጅግ ጥንታዊ የሆነው የተገኘው እንዴት ነው?

ከታሪክ አንጻር የመጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛነት

የሕትመት ውጤቶች

መጽሐፍ ቅዱስ—የያዘው መልእክት ምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የያዘው መልእክት ምንድን ነው?