በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

‘የአምላክን ቅዱስ ቃል’ የመተርጎሙ ሥራ “በአደራ ተሰጥቷቸዋል”—ሮም 3:2

‘የአምላክን ቅዱስ ቃል’ የመተርጎሙ ሥራ “በአደራ ተሰጥቷቸዋል”—ሮም 3:2

በአብዛኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ላይ የአምላክን እውነት ማግኘት የሚቻል ሲሆን የይሖዋ ምሥክሮች ባለፈው መቶ ዓመት በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ሲጠቀሙ ቆይተዋል። ታዲያ በዘመናዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ማውጣት ያስፈለጋቸው ለምንድን ነው? እንዲህ ማድረጋቸውስ ምን ውጤት አስገኝቷል? ‘የአምላክን ቅዱስ ቃል’ የመተርጎሙ ሥራ “በአደራ ተሰጥቷቸዋል”ሮም 3:2 የሚል ርዕስ ያለውን ይህን ቪዲዮ ተመልከት።