በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎች

ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር

ከፍተኛ ተቃውሞና የግድያ ዛቻ ቢሰነዘርባቸውም ለመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች ጥብቅና ለመቆም ሲሉ ሕይወታቸውንና ክብራቸውን አደጋ ላይ ከጣሉ ሰዎች መካከል ዊልያም ቲንደልና ማይክል ሰርቪተስ ይገኙበታል።

ዴሲዴርዩስ ኢራስመስ

“በተሃድሶው ዘመን በዓለም ዙሪያ ታዋቂ” እንደነበር ይነገርለታል። ታዋቂ ያደረገው ምንድን ነው?

የበዴል የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም—አነስተኛ ግን ጉልህ እመርታ

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ለ300 ዓመታት ያህል አቻ አልተገኘለትም።

ኤሊያስ ሁተ እና በዕብራይስጥ ያዘጋጃቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች

በ16ኛው መቶ ዘመን የኖረ ኤሊያስ ሁተ የተባለ ምሁር በጣም ጠቃሚ የሆኑ ሁለት የዕብራይስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን አዘጋጀ።

ለፌቭር ዴታፕለ—ተራው ሕዝብ የአምላክን ቃል እንዲያውቅ ይፈልግ ነበር

ተቃውሞ ቢኖርበትም ዓላማውን ሊያሳካ የቻለው እንዴት ነው?