መነሻ ገጽ ላይ በቅርቡ ያስተዋወቅናቸው
የቤተሰብ ሕይወትን አስደሳች ለማድረግ የሚረዳ ጥበብ
ባል፣ ሚስት፣ ወላጆችና ልጆች ቤተሰባቸው ደስተኛ እንዲሆን ምን ማድረግ ይችላሉ?
የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነት የማይካፈሉት ለምንድን ነው?
የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነቶች ላይ ባለመካፈላቸው በዓለም ዙሪያ ይታወቃሉ። እንዲህ ያለ አቋም የሚወስዱት ለምንድን ነው?
አምላክ ጸሎታችንን ይሰማል?
መጽሐፍ ቅዱስ በተገቢው መንገድ እስከጸለይን ድረስ አምላክ እንደሚሰማን ማረጋገጫ ይሰጠናል።
ጦርነት እና ግጭት ቢኖርም ሰላም ማግኘት
መጽሐፍ ቅዱስ በጦርነት የተጎዱ ሰዎችን በአሁኑ ጊዜም ይረዳል።
የኑሮ ውድነትን መቋቋም—ለጋስ ሁን
ለሌሎች በልግስና መስጠት የኢኮኖሚ ችግሮችን ለመቋቋም የሚረዳህ እንዴት ነው?
የፖሊያ ቤሪ ደማቅ ሰማያዊ ቀለም
ፖሊያ ቤሪ በውስጡ ሰማያዊ ቀለም እንዲኖረው የሚያደርግ ንጥረ ነገር ባይኖረውም በየትኛውም ተክል ላይ የማይታይ ደማቅ ሰማያዊ ቀለም አለው። ታዲያ ይህን የመሰለ አስደናቂ ቀለም ሊኖረው የቻለው እንዴት ነው?
ሕይወት መራራ ሆኖብሃል?
በሕይወትህ ውስጥ ያጋጠመህ አሳዛኝ ሁኔታ ‘በሕይወት መኖር ምን ዋጋ አለው?’ ብለህ እንድታስብ አድርጎሃል?
ሁሉንም ሰው የሚያረካ የኃይል አቅርቦት ማግኘት ይቻል ይሆን?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
የአምላክ መንግሥት፣ እየጨመረ የመጣውን የሰው ልጅ የኃይል ፍላጎት የሚያረካው እንዴት ነው? ደግሞስ ዛሬ ላይ ኃይል ለመቆጠብ ማድረግ የምትችለው ነገር አለ? መልሱን ተመልከት።
ከኢየሱስ የተሻለ መሪ የማናገኘው ለምንድን ነው?
ኢየሱስ ከሁሉ የተሻለ መሪ እንዲሆን የሚያደርጉትን ብቃቶች ተመልከት።
ጠብ መፍትሔ አይሆንም
ኢየሱስ በየትኛውም ሁኔታ ሥር ጠብ መፍትሔ እንደማይሆን አስተምሯል። የተናገራቸውና ያደረጋቸው ነገሮች አለመግባባቶችን ሰላማዊ በሆነ መንገድ መፍታት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያስተምሩናል።
“መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም”
ዓለምን ቀስፈው የያዙት ችግሮች መፍትሔ የሚያገኙት ሰዎች ባቋቋሟቸው መንግሥታት ሳይሆን በአምላክ መንግሥት እንደሆነ ኢየሱስ አስተምሯል። ዛሬ ያሉ ክርስቲያኖች ከኢየሱስ ምሳሌ ምን እንደሚማሩ ተመልከት።

