አማርኛ
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1011238/univ/art/1011238_univ_sqr_xl.jpg

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

እነዚህ መልመጃዎች ታዳጊ ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን መረዳት እንዲችሉ ለመርዳት ታስበው የተዘጋጁ ናቸው። እያንዳንዱን መልመጃ ካወረድክ በኋላ ዘገባው ሕያው እንዲሆንላችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኘውን ታሪክ አንብቡ።