የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ አጫውት ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ ጉልበተኞች ጥቃት የሚያደርሱት ለምንድን ነው? ጥቃቱን ማሸነፍ የምትችለው እንዴት ነው? ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የወጣቶች ጥያቄ ጉልበተኞች ቢያስቸግሩኝ ምን ላድርግ? ጉልበተኞች የሚያስቸግሯቸው ብዙ ልጆች ማንም ሊረዳቸው እንደማይችል ይሰማቸዋል። ይህን ሁኔታ ለመቋቋም ምን ማድረግ እንደሚቻል በዚህ ርዕስ ላይ ይብራራል። እኩዮችህ ምን ይላሉ? የጉልበተኞችን ጥቃት መቋቋም የጉልበተኛውን ድርጊት መቆጣጠር አትችል ይሆናል፤ አንተ ለዚያ የምትሰጠውን ምላሽ ግን መቆጣጠር ትችላለህ። ንቁ! የእኩዮችን ተጽዕኖ መቋቋም የሚቻልበት መንገድ የእኩዮች ተጽዕኖ ጥሩ ሰዎችን መጥፎ ነገር እንዲያደርጉ ሊገፋፋቸው ይችላል። የእኩዮች ተጽዕኖን በተመለከተ ማወቅ የሚገባህ ነገር ምንድን ነው? እንዴትስ መቋቋም ትችላለህ? ንቁ! በትምህርት ቤት የሚያጋጥመኝን ጭንቀት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? እኩዮችህ ምን ይላሉ? ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳ ምን ይላሉ? አምስት ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳና እንዲህ ያለ ነገር ሲያጋጥም ምን መደረግ እንዳለበት የሰጡትን ሐሳብ ተመልከቱ። የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኖች በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ! የራስህ አቋም ያለህ ሰው ለመሆን የሚረዱ አራት ቀላል ዘዴዎች ቀርበውልሃል። አትም አጋራ አጋራ ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኖች ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ አማርኛ ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502013189/univ/art/502013189_univ_sqr_xl.jpg