በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መንፈሳዊነት

የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች አክብሮ መኖር ቀላል ላይሆን ይችላል፤ ውጤቱ ግን ሁልጊዜም ያማረ ነው። እንዴት የሚለውን ተመልከት።

በአምላክ ማመን

ወጣቶች በአምላክ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምክንያት

በዚህ የሦስት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ ወጣቶች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸውን ምክንያት ያብራራሉ።

በአምላክ ማመን ምክንያታዊ ነው?

ጥርጣሬያቸውን ማስወገድና እምነታቸውን ማጠናከር ከቻሉ ሁለት ወጣቶች ጋር እናስተዋውቅህ።

ያሳመኑኝ ምክንያቶች—ዝግመተ ለውጥ ወይስ ፍጥረት

ፋቢያንና ማሪት በትምህርት ቤት ውስጥ ስለ ዝግመተ ለውጥ ቢማሩም እምነታቸውን መጠበቅ የቻሉት እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ።

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 1፦ አምላክ መኖሩን እንዳምን ያደረገኝ ምንድን ነው?

አምላክ መኖሩን እንደምታምን ለሌሎች በእርግጠኝነት ማስረዳት ትፈልጋለህ? አንድ ሰው ስለምታምንበት ነገር ቢጠይቅህ እንዴት መመለስ እንዳለብህ የሚረዱ ሐሳቦችን አንብብ።

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?-ክፍል 2፦ ዝግመተ ለውጥ ትክክል መሆኑን ልትጠራጠር የሚገባው ለምንድን ነው?

እንዲህ ማድረግ ያለብህ ለምን እንደሆነ የሚጠቁሙ ሁለት ዋና ዋና ነጥቦችን ተመልከት።

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 3፦ ፈጣሪ እንዳለ የማምነው ለምንድን ነው?

ፈጣሪ እንዳለ ማመንህ ሳይንስን እንደማትቀበል ያሳያል?

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 4፦ ፈጣሪ እንዳለ ለሰዎች ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው?

ሕይወት ያላቸው ነገሮችን የፈጠረ አካል እንዳለ ለማስረዳት የሳይንስ ሊቅ መሆን አያስፈልግህም። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰ አንድ አሳማኝ ሐሳብ ተመልከት።

አምላክ መኖሩን እንዳምን ያደረገኝ ምንድን ነው?

ስለምታምንበት ነገር ሳትሸማቀቅ ወይም ሳትፈራ ሆኖም በአክብሮት ለሌሎች ማስረዳት የምትችለው እንዴት ነው?

ወደ አምላክ መቅረብ

መጸለይ ጥቅም አለው?

ጸሎት አእምሮን ከማረጋጋት ያለፈ ጥቅም አለው?

የጸሎትህን ይዘት ማሻሻል የምትችለው እንዴት ነው?

ይህ የመልመጃ ሣጥን ወደ አምላክ ስትጸልይ የምታካትታቸውን ነገሮችና የጸሎትህን ጥራት እንድትመረምር ይረዳሃል።

በስብሰባ አዳራሽ በሚደረጉ ስብሰባዎች ላይ መገኘት ያለብኝ ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በሳምንት ሁለት ጊዜ በአምልኮ ቦታዎቻቸው ይኸውም በስብሰባ አዳራሾቻቸው ውስጥ ስብሰባ ያደርጋሉ። በዚያ ምን ይከናወናል? እዚያ በመገኘት ጥቅም ማግኘት የምትችለውስ እንዴት ነው?

ሁለት ዓይነት ሕይወት መኖሬን እንዴት ላቁም?

ይህን የማታለል ጎዳና መከተልህን ለማቆም የሚረዱህ አራት እርምጃዎች።

ከመጽሐፍ ቅዱስ ባለታሪኮች መማር

ቅዱስ ለሆኑ ነገሮች አድናቆት ይኑርህ!

ቅዱስ ለሆኑ ነገሮች አድናቆት እንዳለህ ማሳየት የምትችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

እርማት ሲሰጥህ በትሕትና ተቀበል

ናታን ለዳዊት እርማት ከሰጠበት መንገድ ምን ትምህርት ማግኘት ትችላለህ?

ለእውነተኛው አምልኮ ጥብቅና ቁም!

ለእውነተኛው አምልኮ ጥብቅና በመቆም ረገድ ይበልጥ ድፍረት ማሳየት የሚያስፈልግህ በየትኞቹ ሁኔታዎች ነው?

አምላክ ሕዝቅያስን ፈወሰው

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ የጸሎትህን ይዘት ለማሻሻል የሚረዳህ እንዴት እንደሆነ አንብብ።

ከእቶን እሳት ዳኑ!

ለምታምንበት ነገር አቋም መውሰድ ምን ያህል አስፈላጊ መሆኑን ለማወቅ ይህን ታሪክ አንብብ።

አምላክ ለነህምያ ጸሎት መልስ ሰጥቶታል

ነህምያ ስለተወው ምሳሌ እንዲሁም ተቃዋሚዎቹን ለመጋፈጥ ስለረዳው ነገር ተማር።

ለሰዎች ምሕረት ታሳያለህ?

ስለ ደጉ ሳምራዊ የሚናገረውን ምሳሌ በጥልቀት መርምር፤ እንዲሁም ከዚህ ምሳሌ ምን ትምህርት እንደምታገኝ አስብ።

መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብና ማጥናት

ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ያገኙት ጥቅም

ማንበብ ጥረት የሚጠይቅ ቢሆንም ብዙ ጥቅም ያስገኛል። አራት ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ያገኙትን ጥቅም ሲናገሩ ተመልከት።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳኝ የሚችለው እንዴት ነው?

መልሱን ማወቅህ በሕይወትህ ደስተኛ እንድትሆን ይረዳሃል።

ያሳመኑኝ ምክንያቶች—የአምላክ መመሪያዎች ወይስ የኔ?

ሁለት ወጣቶች፣ አብረዋቸው በሚማሩ ብዙ ልጆች ላይ ከሚደርሰው ጣጣ የጠበቃቸው ምን እንደሆነ አስረድተዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 1፦ መጽሐፍ ቅዱስን መመርመር

ውድ በሆኑ ጌጣ ጌጦች የተሞላ አንድ ጥንታዊ ሣጥን ብታገኝ ውስጡ ምን እንዳለ ለማየት አትጓጓም? መጽሐፍ ቅዱስም ልክ እንደዚህ ሣጥን ነው። በውስጡ በርካታ ውድ ነገሮችን ይዟል።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብን አስደሳች ማድረግ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እውን እንዲሆኑልህ የሚረዱ አምስት ጠቃሚ ሐሳቦች ቀርበዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 3፦ ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ የተሟላ ጥቅም ማግኘት

ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ የተሟላ ጥቅም ለማግኘት የሚረዱ አራት ምክሮች።

መንፈሳዊ እድገት ማድረግ

ሕሊናዬን ማሠልጠን የምችለው እንዴት ነው?

ሕሊናህ ያለህን የሥነ ምግባር አቋምና ምን ዓይነት ሰው እንደሆንክ ያሳይሃል። ሕሊናህ ስለ አንተ ምን ይላል?

ስህተቶቼን ማረም የምችለው እንዴት ነው?

መፍትሔው ከባድ እንደሆነ ተሰምቶህ ከሆነ አይዞህ! የምታስበውን ያህል ከባድ አይደለም።

ልጠመቅ?—የጥምቀት ትርጉም

ለመጠመቅ እያሰብክ ከሆነ በመጀመሪያ የጥምቀትን ትርጉም ልትረዳ ይገባል።

ልጠመቅ?—ክፍል 2፦ ለጥምቀት መዘጋጀት

ለመጠመቅ ዝግጁ መሆንህን ለማወቅ እነዚህን ጥያቄዎች ተጠቀም።

ልጠመቅ?—ያገደኝ ምንድን ነው?

ራስህን ለአምላክ ስለመወሰንና ስለ መጠመቅ ስታስብ ፍርሃት ፍርሃት የሚልህ ከሆነ ይህ ርዕስ ይረዳሃል።

ከተጠመቅኩ በኋላ ምን ማድረግ ያስፈልገኛል?—ክፍል 1፦ ጥሩ ልማዶችህን ይዘህ ቀጥል

ከተጠመቅክ በኋላም ከአምላክ ጋር ለመሠረትከው ወዳጅነት ትኩረት መስጠት ያስፈልግሃል። መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን፣ መጸለይህን፣ ስለ እምነትህ ለሌሎች መናገርህንና በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ መገኘትህን ቀጥል።

ከተጠመቅኩ በኋላ ምን ማድረግ ያስፈልገኛል?—ክፍል 2፦ ንጹሕ አቋምህን ጠብቀህ ኑር

ራስህን ለይሖዋ ስትወስን የገባኸውን ቃል አክብረህ መኖር የምትችለው እንዴት ነው? ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ከሁሉ የተሻለው ሕይወት

በሕይወትህ ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ካሜሮን የተባለች ወጣት በሕይወቷ ደስተኛ መሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ ስትናገር አዳምጥ።