እኩዮችህ ምን ይላሉ? ከሁሉ የተሻለው ሕይወት አጫውት ከሁሉ የተሻለው ሕይወት ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ? አንዲት ወጣት፣ ያወጣችው ግብ ላይ በመድረሷ ደስተኛ መሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ ተመልከት። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች እኩዮችህ ምን ይላሉ? መንፈሳዊነት ታዳጊዎች እና ወጣቶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የወጣቶች ጥያቄ ልጠመቅ?—የጥምቀት ትርጉም ለመጠመቅ እያሰብክ ከሆነ በመጀመሪያ የጥምቀትን ትርጉም ልትረዳ ይገባል። የወጣቶች ጥያቄ ከተጠመቅኩ በኋላ ምን ማድረግ ያስፈልገኛል?—ክፍል 1፦ ጥሩ ልማዶችህን ይዘህ ቀጥል ከተጠመቅክ በኋላም ከአምላክ ጋር ለመሠረትከው ወዳጅነት ትኩረት መስጠት ያስፈልግሃል። መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትህን፣ መጸለይህን፣ ስለ እምነትህ ለሌሎች መናገርህንና በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ መገኘትህን ቀጥል። እኩዮችህ ምን ይላሉ? ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ያገኙት ጥቅም ማንበብ ጥረት የሚጠይቅ ቢሆንም ብዙ ጥቅም ያስገኛል። አራት ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ያገኙትን ጥቅም ሲናገሩ ተመልከት። የስብከት ሥራ ራቅ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች መስበክ—አውስትራሊያ የይሖዋ ምሥክር የሆነ አንድ ቤተሰብ አውስትራሊያ ውስጥ ራቅ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች ላሉ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በማካፈል ለአንድ ሳምንት ያሳለፈውን አስደሳች ጊዜ ተመልከት። የወጣቶች ጥያቄ መጸለይ ጥቅም አለው? ጸሎት አእምሮን ከማረጋጋት ያለፈ ጥቅም አለው? ወጣቶች—በሕይወታችሁ ምን ለማድረግ አስባችኋል? ወጣቶች—በሕይወታችሁ ምን ለማድረግ አስባችኋል? አትም አጋራ አጋራ ከሁሉ የተሻለው ሕይወት እኩዮችህ ምን ይላሉ? ከሁሉ የተሻለው ሕይወት አማርኛ ከሁሉ የተሻለው ሕይወት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502014231/univ/art/502014231_univ_sqr_xl.jpg