የወጣትነት ሕይወቴ—መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳኝ የሚችለው እንዴት ነው? አጫውት የወጣትነት ሕይወቴ—መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳኝ የሚችለው እንዴት ነው? የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ምን ያህል እንደሚጠቅሙ በራሳቸው ተሞክሮ ያዩ ሁለት ወጣቶች የሚሉትን አዳምጥ። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች እኩዮችህ ምን ይላሉ? መንፈሳዊነት ታዳጊዎች እና ወጣቶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የወጣቶች ጥያቄ መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 1፦ መጽሐፍ ቅዱስን መመርመር ውድ በሆኑ ጌጣ ጌጦች የተሞላ አንድ ጥንታዊ ሣጥን ብታገኝ ውስጡ ምን እንዳለ ለማየት አትጓጓም? መጽሐፍ ቅዱስም ልክ እንደዚህ ሣጥን ነው። በውስጡ በርካታ ውድ ነገሮችን ይዟል። እኩዮችህ ምን ይላሉ? ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ያገኙት ጥቅም ማንበብ ጥረት የሚጠይቅ ቢሆንም ብዙ ጥቅም ያስገኛል። አራት ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ያገኙትን ጥቅም ሲናገሩ ተመልከት። መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ ነው? መጽሐፍ ቅዱስን ያስጻፈው አምላክ ከሆነ እስከ ዛሬ ከተጻፉት መጻሕፍት ሁሉ የላቀ መሆን አለበት። የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኖች መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥ አንተን ሊጠቅምህ ይችላል? መጽሐፍ ቅዱስ ከሁሉ የተሻለውን ሕይወት ለመምራት የሚረዳህ እንዴት እንደሆነ ተማር! የወጣቶች ጥያቄ ተጨማሪ ጓደኞችን ማፍራት ይኖርብኝ ይሆን? በጣም ከምትቀርባቸው ልጆች ጋር ስትሆን ነፃነት እንደሚሰማህ የታወቀ ነው፤ ይሁንና ከእነሱ ጋር ብቻ መቀራረብህ ጉዳት ሊያስከትልብህም ይችላል። ለምን? የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኖች እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው? አስመሳይ ጓደኛ ማግኘት ቀላል ነው፤ ይሁን እንጂ እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?