ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ወጣቶች

የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2

በዚህ መጽሐፍ ላይ ከተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮች መካከል ትምህርት ቤት፣ መዝናኛ፣ እኩዮች፣ ወላጆች፣ የሚያጋጥሙህ ለውጦች፣ ስሜትህና ተቃራኒ ፆታ የሚሉት ይገኙበታል።

ቪዲዮዎች

እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው?

በልብወለድ መጻሕፍት ውስጥ የሚገለጸው ዓይነት ፍቅር በሐዘን ሊደመደም ይችላል። እውነተኛ ፍቅር ግን አስተማማኝ በሆኑት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ላይ የተመሠረተ ነው።

ቪዲዮዎች

አባካኙ ልጅ ተመለሰ

የሚያሳዝነው አንዳንድ ወጣቶች በሌሎች ተጽዕኖ ተሸንፈው፣ ከልጅነታቸው አንስቶ ከተማሩት የክርስትና መንገድ ይርቃሉ። በዛሬው ጊዜ ያሉ ወጣቶች የሚያጋጥሟቸውን አንዳንድ አደጋዎች ተመልከት።

ቪዲዮዎች

የወጣቶች ጥያቄ—እውነተኛ ጓደኞች ማፍራት የምችለው እንዴት ነው?

ከሁሉ የተሻለውን ወዳጅነት ይኸውም ከአምላክ ጋር የመሠረትከውን ወዳጅነት ጠብቀህ እንድትኖር የሚረዱ እውነተኛ ጓደኞች መምረጥ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

ቪዲዮዎች

የወጣቶች ጥያቄ—ሕይወቴን እንዴት ብጠቀምበት ይሻላል?

ውሳኔ ለማድረግ ተዘጋጅተሃል? እንዲህ ዓይነት ውሳኔ ማድረግ ስለሚጠበቅበት አንድ ወጣት የሚገልጸውን ይህን ፊልም ተመልከት? ይህ ወጣት፣ ባወጣቸው ግቦች ላይ ለውጥ እንዲያደርግ ያነሳሳው ምንድን ነው?