የወጣትነት ሕይወቴ—የእኩዮቼን ተጽዕኖ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? አጫውት የወጣትነት ሕይወቴ—የእኩዮቼን ተጽዕኖ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? የሚደርስብህ ግፊት ዓይነቱ ምንም ይሁን ምን የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ጫናውን በስኬት እንድትወጣው ይረዱሃል። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች እኩዮችህ ምን ይላሉ? ጓደኞች ማንነት እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የወጣቶች ጥያቄ የፆታ ግንኙነት እንድፈጽም የሚደረግብኝን ተጽዕኖ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? ስለ ፆታ ግንኙነት በተለምዶ የሚባሉ ነገሮችንና እውነታውን ተመልከት። ይህ ርዕስ ጥሩ ምርጫ እንድታደርግ ይረዳሃል። የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኖች በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ! የራስህ አቋም ያለህ ሰው ለመሆን የሚረዱ አራት ቀላል ዘዴዎች ቀርበውልሃል። የወጣቶች ጥያቄ ማሽኮርመም ምንም ጉዳት የለውም? ማሽኮርመም ምንድን ነው? አንዳንድ ሰዎች የሚያሽኮረምሙት ለምንድን ነው? ማሽኮርመም ጉዳት አለው? እኩዮችህ ምን ይላሉ? ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት እንድፈጽም የሚደረግብኝን ጫና መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? ፈተናውን ለመቋቋም የሚረዱህን ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ተመልከት።