በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሀ7-ሐ

የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በገሊላ ያከናወነው ታላቅ አገልግሎት (ክፍል 1)

ጊዜ

ቦታ

ክንውን

ማቴዎስ

ማርቆስ

ሉቃስ

ዮሐንስ

30

ገሊላ

ኢየሱስ ‘መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል’ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ አወጀ

4:17

1:14, 15

4:14, 15

4:44, 45

ቃና፤ ናዝሬት፤ ቅፍርናሆም

የባለሥልጣኑን ልጅ ፈወሰ፤ የኢሳይያስን ጥቅልል አነበበ፤ ወደ ቅፍርናሆም ሄደ

4:13-16

 

4:16-31

4:46-54

የገሊላ ባሕር፣ በቅፍርናሆም አቅራቢያ

አራቱ ደቀ መዛሙርት ተጠሩ፦ ስምዖንና እንድርያስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ

4:18-22

1:16-20

5:1-11

 

ቅፍርናሆም

የስምዖንን አማትና ሌሎች ሰዎችን ፈወሰ

8:14-17

1:21-34

4:31-41

 

ገሊላ

ከአራቱ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በገሊላ ተዘዋወረ

4:23-25

1:35-39

4:42, 43

 

የሥጋ ደዌ ያለበትን ሰው ፈወሰ፤ ሕዝቡ ተከተለው

8:1-4

1:40-45

5:12-16

 

ቅፍርናሆም

ሽባ ሰው ፈወሰ

9:1-8

2:1-12

5:17-26

 

ማቴዎስን ጠራው፤ ኢየሱስ ከቀረጥ ሰብሳቢዎች ጋር ምግብ በላ፤ ስለ ጾም ጥያቄ ተነሳ

9:9-17

2:13-22

5:27-39

 

ይሁዳ

በምኩራቦች ሰበከ

   

4:44

 

31፣ የፋሲካ በዓል

ኢየሩሳሌም

በቤተዛታ አንድ የታመመ ሰው ፈወሰ፤ አይሁዳውያን ሊገድሉት ፈለጉ

     

5:1-47

ከኢየሩሳሌም መልስ (?)

ደቀ መዛሙርቱ በሰንበት እሸት ቀጠፉ፤ ኢየሱስ “የሰንበት ጌታ ነው”

12:1-8

2:23-28

6:1-5

 

ገሊላ፤ የገሊላ ባሕር

እጁ የሰለለችበትን ሰው በሰንበት ፈወሰ፤ ብዙ ሰዎች ተከተሉት፤ ሌሎች ብዙ ሰዎችን ፈወሰ

12:9-21

3:1-12

6:6-11

 

በቅፍርናሆም አቅራቢያ በአንድ ተራራ ላይ

12ቱን ሐዋርያት መረጠ

 

3:13-19

6:12-16

 

በቅፍርናሆም አቅራቢያ

የተራራውን ስብከት አቀረበ

5:1–7:29

 

6:17-49

 

ቅፍርናሆም

የጦር መኮንኑን አገልጋይ ፈወሰ

8:5-13

 

7:1-10

 

ናይን

የመበለቲቱን ልጅ ከሞት አስነሳ

   

7:11-17

 

ጥብርያዶስ፤ ገሊላ (በናይን ወይም በአቅራቢያዋ)

ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ ኢየሱስ ላከ፤ እውነት ለልጆች ተገለጠ፤ የለዘበ ቀንበር

11:2-30

 

7:18-35

 

ገሊላ (በናይን ወይም በአቅራቢያዋ)

ኃጢአተኛ የሆነች ሴት እግሩ ላይ ዘይት አፈሰሰች፤ ዕዳ የነበረባቸው ሰዎች ምሳሌ

   

7:36-50

 

ገሊላ

ከ12ቱ ጋር ያደረገው ሁለተኛው የስብከት ጉዞ

   

8:1-3

 

አጋንንትን አስወጣ፤ ይቅር የማይባል ኃጢአት

12:22-37

3:19-30

   

ከዮናስ ምልክት ሌላ ምንም ምልክት አይሰጠውም

12:38-45

     

እናቱና ወንድሞቹ እሱ ወዳለበት መጡ፤ ደቀ መዛሙርቱ የቅርብ ዘመዶቹ እንደሆኑ ተናገረ

12:46-50

3:31-35

8:19-21