ለ14-ሀ
ለመገበያየት የሚያገለግሉ መለኪያዎች
-
የፈሳሽ ነገር መለኪያዎች
-
ቆሮስ (10 ባዶስ / 60 ሂን)
220 ሊትር
-
ባዶስ (6 ሂን)
22 ሊትር
-
ሂን (12 ሎግ)
3.67 ሊትር
-
ሎግ (1⁄12 ሂን)
0.31 ሊትር
-
የደረቅ ነገር መስፈሪያዎች
-
ሆሜር (1 ቆሮስ / 10 ኢፍ)
220 ሊትር
-
ኢፍ (3 ሲህ / 10 ኦሜር)
22 ሊትር
-
ሲህ (31⁄3 ኦሜር)
7.33 ሊትር
-
ኦሜር (14⁄5 ቃብ)
2.2 ሊትር
-
ቃብ
1.22 ሊትር
-
እርቦ
1.08 ሊትር
-
የርዝመት መለኪያዎች
-
ረጅም ሸምበቆ (6 ረጅም ክንድ)
3.11 ሜትር
-
ሸምበቆ (6 ክንድ)
2.67 ሜትር
-
የጥልቀት መለኪያ (ፋተም)
1.8 ሜትር
-
ረጅም ክንድ (7 ጋት)
51.8 ሴንቲ ሜትር
-
ክንድ (2 ስንዝር / 6 ጋት)
44.5 ሴንቲ ሜትር
-
አጭር ክንድ
38 ሴንቲ ሜትር
-
1 የሮማውያን ስታዲዮን
1⁄8 የሮማውያን ማይል = 185 ሜትር
-
1 ጣት (1⁄4 ጋት)
1.85 ሴንቲ ሜትር
-
2 ጋት (4 ጣት)
7.4 ሴንቲ ሜትር
-
3 ስንዝር (3 ጋት)
22.2 ሴንቲ ሜትር