ሀ7-መ
የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በገሊላ ያከናወነው ታላቅ አገልግሎት (ክፍል 2)
|
ጊዜ |
ቦታ |
ክንውን |
ማቴዎስ |
ማርቆስ |
ሉቃስ |
ዮሐንስ |
|---|---|---|---|---|---|---|
|
31 ወይም 32 |
ቅፍርናሆም አካባቢ |
ኢየሱስ የመንግሥቱን ምሳሌዎች ተናገረ |
||||
|
በገሊላ ባሕር |
ማዕበሉን ጸጥ አደረገ |
|||||
|
ገዳራ ክልል |
አጋንንቱ አሳማዎች ውስጥ እንዲገቡ ፈቀደ |
|||||
|
ቅፍርናሆም ሊሆን ይችላል |
ደም ይፈስሳት የነበረችውን ሴት ፈወሰ፤ የኢያኢሮስን ልጅ ከሞት አስነሳ |
|||||
|
ቅፍርናሆም (?) |
ዓይነ ስውሮቹንና ዱዳ የነበረውን ሰው ፈወሰ |
|||||
|
ናዝሬት |
ባደገበት ከተማ በድጋሚ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ |
|||||
|
ገሊላ |
ለሦስተኛ ጊዜ በገሊላ ያደረገው ጉዞ፤ ሐዋርያትን በመላክ ሥራው በስፋት እንዲከናወን አደረገ |
|||||
|
ጥብርያዶስ |
ሄሮድስ የመጥምቁ ዮሐንስ ራስ እንዲቆረጥ አደረገ፤ ሄሮድስ ስለ ኢየሱስ ሲሰማ ግራ ተጋባ |
|||||
|
32፣ ፋሲካ በተቃረበ ጊዜ (ዮሐ 6:4) |
ቅፍርናሆም (?)፤ ከገሊላ ባሕር በስተ ሰሜን ምሥራቅ |
ሐዋርያት ከስብከት ጉዞ ተመለሱ፤ ኢየሱስ 5,000 ሰዎች መገበ |
||||
|
ከገሊላ ባሕር በስተ ሰሜን ምሥራቅ፤ ጌንሴሬጥ |
ኢየሱስን ሊያነግሡት ሞከሩ፤ በባሕር ላይ ተራመደ፤ ብዙ ሰዎችን ፈወሰ |
|||||
|
ቅፍርናሆም |
ኢየሱስ ‘ሕይወት የሚያስገኝ ምግብ’ እንደሆነ ተናገረ፤ ብዙዎች ተሰናክለው ትተውት ሄዱ |
|||||
|
32፣ ከፋሲካ በኋላ |
ቅፍርናሆም ሊሆን ይችላል |
የሰዎችን ወግ አጋለጠ |
||||
|
ፊንቄ፤ ዲካፖሊስ |
የፊንቄያዊቷን ሴት ልጅ ፈወሰ፤ 4,000 ሰዎችን መገበ |
|||||
|
መጌዶን |
ከዮናስ ምልክት ሌላ ምንም ምልክት አይሰጠውም |

