ሀ7-ሸ
የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ያከናወነው የመጨረሻ አገልግሎት (ክፍል 2)
|
ጊዜ |
ቦታ |
ክንውን |
ማቴዎስ |
ማርቆስ |
ሉቃስ |
ዮሐንስ |
|---|---|---|---|---|---|---|
|
ኒሳን 14 |
ኢየሩሳሌም |
ኢየሱስ ይሁዳ ከሃዲ መሆኑን አጋለጠ እንዲሁም አሰናበተው |
||||
|
የጌታ ራትን አቋቋመ (1ቆሮ 11:23-25) |
||||||
|
ጴጥሮስ እንደሚክደውና ሐዋርያት እንደሚበተኑ ተናገረ |
||||||
|
ረዳት እንደሚልክላቸው ቃል ገባ፤ ስለ እውነተኛው የወይን ግንድ የተናገረው ምሳሌ፤ እርስ በርስ እንዲዋደዱ ትእዛዝ ሰጣቸው፤ ከሐዋርያቱ ጋር ሆኖ ያቀረበው የመጨረሻ ጸሎት |
||||||
|
ጌትሴማኒ |
በአትክልት ስፍራው ሳለ የተሰማው ከፍተኛ ጭንቀት፤ የኢየሱስ አልፎ መሰጠትና መያዝ |
|||||
|
ኢየሩሳሌም |
ሐና ጥያቄ አቀረበለት፤ በቀያፋና በሳንሄድሪን ፊት ለፍርድ ቀረበ፤ ጴጥሮስ ካደው |
|||||
|
ከሃዲው ይሁዳ ራሱን ሰቀለ (ሥራ 1:18, 19) |
||||||
|
መጀመሪያ ጲላጦስ ፊት፣ ከዚያም ሄሮድስ ፊት ቀረበ፤ እንደገና ወደ ጲላጦስ ተወሰደ |
||||||
|
ጲላጦስ፣ ኢየሱስን ሊፈታው የፈለገ ቢሆንም አይሁዶች በርባን እንዲፈታላቸው ጠየቁ፤ በመከራ እንጨት ላይ ተሰቅሎ እንዲሞት ተፈረደበት |
||||||
|
(ከቀኑ 9 ሰዓት ገ.፣ ዓርብ) |
ጎልጎታ |
በመከራ እንጨት ላይ ተሰቅሎ ሞተ |
||||
|
ኢየሩሳሌም |
የኢየሱስን አስከሬን ከመከራው እንጨት ላይ አውርደው ቀበሩት |
|||||
|
ኒሳን 15 |
ኢየሩሳሌም |
ካህናትና ፈሪሳውያን መቃብሩ እንዲታሸግና እንዲጠበቅ አደረጉ |
||||
|
ኒሳን 16 |
ኢየሩሳሌምና አካባቢዋ፤ ኤማሁስ |
ኢየሱስ ከሞት ተነሳ፤ ለደቀ መዛሙርቱ አምስት ጊዜ ተገለጠላቸው |
||||
|
ከኒሳን 16 በኋላ |
ኢየሩሳሌም፤ ገሊላ |
ለደቀ መዛሙርቱ በተደጋጋሚ ታየ (1ቆሮ 15:5-7፤ ሥራ 1:3-8)፤ መመሪያ ሰጣቸው፤ ደቀ መዛሙርት እንዲያደርጉ ተልእኮ ሰጣቸው |
||||
|
ኢያር 25 |
የደብረ ዘይት ተራራ፣ ቢታንያ አቅራቢያ |
ኢየሱስ ከሞት በተነሳ በ40ኛው ቀን አረገ (ሥራ 1:9-12) |

