በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሀ7-ሰ

የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ያከናወነው የመጨረሻ አገልግሎት (ክፍል 1)

ጊዜ

ቦታ

ክንውን

ማቴዎስ

ማርቆስ

ሉቃስ

ዮሐንስ

33፣ ኒሳን 8

ቢታንያ

ከፋሲካ በዓል ስድስት ቀን አስቀድሞ ቢታንያ ደረሰ

     

11:55–12:1

ኒሳን 9

ቢታንያ

ማርያም በራሱና በእግሩ ላይ ዘይት አፈሰሰች

26:6-13

14:3-9

 

12:2-11

ቢታንያ-ቤተፋጌ-ኢየሩሳሌም

እንደ ድል አድራጊ ሆኖ፣ በአህያ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ

21:1-11, 14-17

11:1-11

19:29-44

12:12-19

ኒሳን 10

ቢታንያ-ኢየሩሳሌም

የበለስ ዛፏን ረገማት፤ በድጋሚ ቤተ መቅደሱን አነጻ

21:18, 19; 21:12, 13

11:12-17

19:45, 46

 

ኢየሩሳሌም

የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ኢየሱስን ለማጥፋት አሴሩ

 

11:18, 19

19:47, 48

 

ይሖዋ ተናገረ፤ ኢየሱስ ስለ ሞቱ ተናገረ፤ አይሁዳውያን ሳያምኑ በመቅረታቸው የኢሳይያስ ትንቢት ፍጻሜውን አገኘ

     

12:20-50

ኒሳን 11

ቢታንያ-ኢየሩሳሌም

ከደረቀችው የበለስ ዛፍ ጋር አያይዞ የሰጠው ትምህርት

21:19-22

11:20-25

   

ኢየሩሳሌም፤ ቤተ መቅደስ

በክርስቶስ ሥልጣን ላይ ጥያቄ ተነሳ፤ የሁለቱ ወንዶች ልጆች ምሳሌ

21:23-32

11:27-33

20:1-8

 

ምሳሌዎች፦ ክፉዎቹ ገበሬዎች፣ የሠርጉ ድግስ

21:33–22:14

12:1-12

20:9-19

 

ስለ አምላክና ስለ ቄሳር፣ ስለ ትንሣኤ እንዲሁም ከሁሉ ስለሚበልጠው ትእዛዝ ለተነሱት ጥያቄዎች መልስ ሰጠ

22:15-40

12:13-34

20:20-40

 

ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ስለመሆኑ ሕዝቡን ጠየቀ

22:41-46

12:35-37

20:41-44

 

ጸሐፍትንና ፈሪሳውያንን አወገዘ

23:1-39

12:38-40

20:45-47

 

አንዲት መበለት መዋጮ ስታደርግ ተመለከተ

 

12:41-44

21:1-4

 

የደብረ ዘይት ተራራ

መገኘቱን የሚጠቁመውን ምልክት ተናገረ

24:1-51

13:1-37

21:5-38

 

ምሳሌዎች፦ አሥሩ ደናግል፣ ታላንቶቹ፣ በጎችና ፍየሎች

25:1-46

     

ኒሳን 12

ኢየሩሳሌም

የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ

26:1-5

14:1, 2

22:1, 2

 

ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ተደራደረ

26:14-16

14:10, 11

22:3-6

 

ኒሳን 13 (ሐሙስ ከሰዓት በኋላ)

በኢየሩሳሌም አቅራቢያና በኢየሩሳሌም ውስጥ

የመጨረሻውን ፋሲካ ለማክበር የተደረገ ዝግጅት

26:17-19

14:12-16

22:7-13

 

ኒሳን 14

ኢየሩሳሌም

ከሐዋርያቱ ጋር ፋሲካን በላ

26:20, 21

14:17, 18

22:14-18

 

የሐዋርያቱን እግር አጠበ

     

13:1-20