ለ12-ለ
ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 2)
ኢየሩሳሌምና አካባቢዋ
-
ቤተ መቅደስ
-
የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ (?)
-
የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት
-
የቀያፋ ቤት (?)
-
ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት (?)
-
የቤተዛታ የውኃ ገንዳ
-
የሰሊሆም የውኃ ገንዳ
-
የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ (?)
-
ጎልጎታ (?)
-
አኬልዳማ (?)
ቀን ምረጥ፦ ኒሳን 12 | ኒሳን 13 | ኒሳን 14 | ኒሳን 15 | ኒሳን 16
ኒሳን 12
የፀሐይ መግቢያ (የአይሁዳውያን ቀን የሚጀምረውና የሚያበቃው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው)
የፀሐይ መውጫ
-
ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ያሳለፈው ቀን
-
ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ተደራደረ
የፀሐይ መግቢያ
ኒሳን 13
የፀሐይ መግቢያ
የፀሐይ መውጫ
-
ጴጥሮስና ዮሐንስ ፋሲካን አዘጋጁ
-
አመሻሹ ላይ ኢየሱስና ሌሎቹ ሐዋርያት እዚያ ደረሱ
የፀሐይ መግቢያ
ኒሳን 14
የፀሐይ መግቢያ
-
ከሐዋርያቱ ጋር ፋሲካን በላ
-
የሐዋርያቱን እግር አጠበ
-
ይሁዳን አሰናበተ
-
የጌታ ራትን አቋቋመ