ለ12-ሀ
ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 1)
ኢየሩሳሌምና አካባቢዋ
-
ቤተ መቅደስ
-
የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ (?)
-
የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት
-
የቀያፋ ቤት (?)
-
ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት (?)
-
የቤተዛታ የውኃ ገንዳ
-
የሰሊሆም የውኃ ገንዳ
-
የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ (?)
-
ጎልጎታ (?)
-
አኬልዳማ (?)
ቀን ምረጥ፦ ኒሳን 8 | ኒሳን 9 | ኒሳን 10 | ኒሳን 11
ኒሳን 8 (ሰንበት)
የፀሐይ መግቢያ (የአይሁዳውያን ቀን የሚጀምረውና የሚያበቃው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው)
-
የፋሲካ በዓል ከመድረሱ ከስድስት ቀን በፊት ወደ ቢታንያ መጣ
የፀሐይ መውጫ
የፀሐይ መግቢያ
ኒሳን 9
የፀሐይ መግቢያ
-
የሥጋ ደዌ በሽተኛ ከነበረው ከስምዖን ጋር በማዕድ ተቀመጠ
-
ማርያም ኢየሱስን የናርዶስ ሽቶ ቀባችው
-
አይሁዶች ኢየሱስንና አልዓዛርን ለማየት መጡ
የፀሐይ መውጫ
-
እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ
-
በቤተ መቅደስ አስተማረ
የፀሐይ መግቢያ
ኒሳን 10
የፀሐይ መግቢያ
-
ቢታንያ አደረ
የፀሐይ መውጫ
-
በጠዋት ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ
-
ቤተ መቅደሱን አጸዳ
-
ይሖዋ ከሰማይ ተናገረ
የፀሐይ መግቢያ
ኒሳን 11
የፀሐይ መግቢያ
የፀሐይ መውጫ
-
ምሳሌዎችን በመጠቀም በቤተ መቅደስ አስተማረ
-
ፈሪሳውያንን አወገዘ
-
መበለቲቱ መዋጮ ስታደርግ ተመለከተ
-
በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ ስለ ኢየሩሳሌም መጥፋትና መገኘቱን ስለሚጠቁመው ምልክት ትንቢት ተናገረ