ጥያቄ 13 መጽሐፍ ቅዱስ ሥራን አስመልክቶ ምን ይላል? አጫውት “በሥራው የተካነን ሰው አይተሃል? በነገሥታት ፊት ይቆማል፤ ተራ በሆኑ ሰዎች ፊት አይቆምም።” ምሳሌ 22:29 “የሚሰርቅ ከእንግዲህ ወዲህ አይስረቅ፤ ከዚህ ይልቅ ለተቸገረ ሰው የሚያካፍለው ነገር እንዲኖረው በእጆቹ መልካም ተግባር እያከናወነ በትጋት ይሥራ።” ኤፌሶን 4:28 “ለሰው ከመብላትና ከመጠጣት እንዲሁም ተግቶ በሚሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ከማግኘት የተሻለ ነገር የለም። ይህ የአምላክ ስጦታ ነው።” መክብብ 3:13 ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ መጽሐፍ ቅዱስ ሥራን አስመልክቶ ምን ይላል? መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሥራን አስመልክቶ ምን ይላል? አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ሥራን አስመልክቶ ምን ይላል? https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ገጽ 24