መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ አንጻር ትክክል ነው?

አማርኛ
መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ አንጻር ትክክል ነው?
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg
nwt ገጽ 11

ጥያቄ 4

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ አንጻር ትክክል ነው?

 “የሰሜኑን ሰማይ በባዶ ስፍራ ላይ ዘርግቷል፤ ምድርንም ያለምንም ነገር አንጠልጥሏል።”

ኢዮብ 26:7

 “ጅረቶች ሁሉ ወደ ባሕር ይፈስሳሉ፤ ሆኖም ባሕሩ አይሞላም። ጅረቶቹ እንደገና ይፈስሱ ዘንድ ወደሚነሱበት ወደዚያው ቦታ ተመልሰው ይሄዳሉ።”

መክብብ 1:7

 “እሱ ክብ ከሆነችው ምድር በላይ ይኖራል።”

ኢሳይያስ 40:22