በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የዘሌዋውያን መጽሐፍ

ምዕራፎች

የመጽሐፉ ይዘት

 • 1

  • የሚቃጠል መባ (1-17)

 • 2

  • የእህል መባ(1-16)

 • 3

  • የኅብረት መሥዋዕት ተደርጎ የሚቀርብ መባ (1-17)

   • ስብ ወይም ደም አትብሉ (17)

 • 4

  • የኃጢአት መባ (1-35)

 • 5

  • የተለያዩ ኃጢአቶችና ለኃጢአቶቹ የሚቀርቡት መባዎች (1-6)

   • ሌሎች የሠሩትን ኃጢአት መናገር (1)

  • ድሆች የሚያቀርቧቸው አማራጭ መባዎች (7-13)

  • ባለማወቅ ኃጢአት የሠራ ሰው የሚያቀርበው የበደል መባ (14-19)

 • 6

  • ሌሎች የበደል መባዎች (1-7)

  • መባዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መመሪያ (8-30)

   • የሚቃጠል መባ (8-13)

   • የእህል መባ (14-23)

   • የኃጢአት መባ (24-30)

 • 7

  • መባዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መመሪያ (1-21)

   • የበደል መባ (1-10)

   • የኅብረት መሥዋዕት ተደርጎ የሚቀርብ መባ (11-21)

  • ስብ ወይም ደም መብላት የተከለከለ ነው (22-27)

  • የካህናቱ ድርሻ (28-36)

  • መባዎችን አስመልክቶ የተሰጠ የማጠቃለያ ሐሳብ (37, 38)

 • 8

  • የአሮን የክህነት ሹመት ሥርዓት (1-36)

 • 9

  • አሮን መባዎችን አቀረበ (1-24)

 • 10

  • ናዳብንና አቢሁን እሳት ከይሖዋ ፊት ወጥቶ በላቸው (1-7)

  • ምግብና መጠጥን አስመልክቶ ለካህናቱ የተሰጡ ሕጎች (8-20)

 • 11

  • ንጹሕና ርኩስ እንስሳት (1-47)

 • 12

  • ከወሊድ በኋላ የሚከናወን የመንጻት ሥርዓት (1-8)

 • 13

  • የሥጋ ደዌን አስመልክቶ የተሰጠ ሕግ (1-46)

  • በልብስ ላይ የሚወጣ ደዌ (47-59)

 • 14

  • ከሥጋ ደዌ የመንጻት ሥርዓት (1-32)

  • በደዌ የተበከለ ቤት የሚነጻበት ሥርዓት (33-57)

 • 15

  • ከብልት የሚወጣ የሚያረክስ ፈሳሽ (1-33)

 • 16

  • የስርየት ቀን (1-34)

 • 17

  • የማደሪያ ድንኳኑ፣ መሥዋዕቶች የሚቀርቡበት ቦታ (1-9)

  • ደም መብላት የተከለከለ ነው (10-14)

  • ሞተው የተገኙ እንስሳትን በተመለከተ የተሰጠ ሕግ (15, 16)

 • 18

  • ተገቢ ያልሆነ የፆታ ግንኙነት (1-30)

   • እንደ ከነአናውያን አታድርጉ (3)

   • በቅርብ ዘመዳሞች መካከል የሚፈጸም የፆታ ግንኙነት (6-18)

   • በወር አበባ ጊዜ (19)

   • ግብረ ሰዶማዊነት (22)

   • ከእንስሳ ጋር የፆታ ግንኙነት መፈጸም (23)

   • ምድሪቱ እንዳትተፋችሁ ራሳችሁን አታርክሱ (24-30)

 • 19

  • ቅድስናን አስመልክቶ የተሰጡ ሕጎች (1-37)

   • አዝመራ የሚሰበሰብበት ትክክለኛ አሠራር (9, 10)

   • መስማት ለተሳናቸውና ለዓይነ ስውሮች አሳቢነት ማሳየት (14)

   • ስም ማጥፋት (16)

   • ቂም አትያዝ (18)

   • ጥንቆላና መናፍስታዊ ድርጊት የተከለከለ ነው (26, 31)

   • ሰውነትን መነቀስ የተከለከለ ነው (28)

   • አረጋውያንን አክብር (32)

   • ለባዕድ አገር ሰው አሳቢነት ማሳየት (33, 34)

 • 20

  • የሞሎክ አምልኮ፤ መናፍስታዊ ድርጊት (1-6)

  • ቅዱሳን ሁኑ፤ ወላጆቻችሁን አክብሩ (7-9)

  • ተገቢ ያልሆነ የፆታ ግንኙነት የፈጸሙ በሞት ይቀጣሉ (10-21)

  • በምድሪቱ ለመኖር ቅዱሳን ሁኑ (22-26)

  • መናፍስታዊ ድርጊት የሚፈጽሙ በሞት ይቀጣሉ (27)

 • 21

  • ካህናት ቅዱስ መሆን አለባቸው፤ ራሳቸውን ማርከስ የለባቸውም (1-9)

  • ሊቀ ካህናቱ ራሱን ማርከስ የለበትም (10-15)

  • ካህናት በሰውነታቸው ላይ እንከን ያለባቸው መሆን የለባቸውም (16-24)

 • 22

  • የካህናቱ የመንጻት ሥርዓትና ቅዱስ ከሆኑት ነገሮች መብላት (1-16)

  • ተቀባይነት የሚያገኙት እንከን የሌለባቸው መባዎች ብቻ ናቸው (17-33)

 • 23

  • የተቀደሱ ቀናትና በዓላት (1-44)

   • ሰንበት (3)

   • የፋሲካ በዓል (4, 5)

   • እርሾ ያልገባበት ቂጣ በዓል (6-8)

   • የፍሬ በኩራት መባ (9-14)

   • የሳምንታት በዓል (15-21)

   • አዝመራ የሚሰበሰብበት ትክክለኛ አሠራር (22)

   • መለከት የሚነፋበት በዓል (23-25)

   • የስርየት ቀን (26-32)

   • የዳስ በዓል (33-43)

 • 24

  • ለማደሪያው ድንኳን መብራቶች የሚሆን ዘይት (1-4)

  • ገጸ ኅብስት (5-9)

  • የአምላክን ስም የሰደበው በድንጋይ ተወገረ (10-23)

 • 25

  • የሰንበት ዓመት (1-7)

  • የኢዮቤልዩ ዓመት (8-22)

  • ርስት መመለስ (23-34)

  • ለድሆች አሳቢነት ማሳየት (35-38)

  • በባርነት የሚያገለግሉትን በተመለከተ የተሰጠ ሕግ (39-55)

 • 26

  • ከጣዖት አምልኮ ራቁ (1, 2)

  • መታዘዝ የሚያስገኘው በረከት (3-13)

  • አለመታዘዝ የሚያስከትለው ቅጣት (14-46)

 • 27

  • በስእለት የተሰጡ ነገሮችን መዋጀት (1-27)

  • ሊዋጁ የማይችሉ ለይሖዋ የተሰጡ ነገሮች (28, 29)

  • አንድ አሥረኛ ተደርገው የተሰጡ ነገሮችን መዋጀት (30-34)