በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ልጆች ማሳደግ

ጥሩ ወላጅ መሆን የሚቻልበት መንገድ

ጥሩ ወላጅ ለመሆን ምን ያስፈልጋል?

ልጆቻችሁን ኃላፊነት የሚሰማቸው እንዲሆኑ አድርጋችሁ ማሳደግ የምትችሉት እንዴት ነው?

የወላጅነት ኃላፊነትህን በሚገባ መወጣት

በዛሬው ጊዜ ልጆቻችሁ የሚደቀኑባቸውን የሥነ ምግባር ፈተናዎች መቋቋም እንዲችሉ ልትረዷቸው የምትችሉት እንዴት ነው?

ልጃችሁ የጤና እክል ቢኖርበት

ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ 3 ተፈታታኝ ሁኔታዎችንና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምክር እንዴት እንደሚረዳችሁ እንመልከት።

ሥልጠና

ራስ ወዳድ በሆነ ዓለም ውስጥ ጨዋ ልጆች ማሳደግ

ልጆችህ የራስ ወዳድነት ዝንባሌ እንዳያድርባቸው መከላከል የምትችልባቸውን ሦስት መንገዶች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

በልጆቻችሁ ልብ ውስጥ የሥነ ምግባር እሴቶችን ትከሉ

ልጆቻችሁ ስለ ፆታ ግንኙነት እውነታውን ያውቃሉ? አምላክ ያወጣውን መሥፈርት ብሎም ለልጆቻችሁ ምን ማስተማር እንደምትችሉ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብቡ።

ልጆችን ኃላፊነት የሚሰማቸው እንዲሆኑ አድርጎ ማሳደግ

ኢየሱስ የተወው ምሳሌ የወላጅነት ኃላፊነታችሁን ይበልጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ እንድትወቱ ሊረዳችሁ የሚችለው እንዴት ነው?

ልጃችሁን ማሠልጠን የምትችሉት እንዴት ነው?

ተግሣጽ መመሪያና ቅጣት ከመስጠት ያለፈ ነገርን ይጨምራል።

ልጆችን ማድነቅ የሚቻልበት መንገድ

ልጆችን ማድነቅ የሚቻልበት ከሁሉ የተሻለው መንገድ የትኛው ነው?

ልጃችሁ የጉርምስናን ዕድሜ እንዲወጣ መርዳት

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ አምስት ምክሮች ብዙውን ጊዜ ተፈታታኝ የሆነውን ይህን ዕድሜ በተሻለ መንገድ ለመወጣት ይረዳሉ።

ልጆች የቤት ውስጥ ሥራዎችን እንዲሠሩ ማድረግ ያለው ጥቅም

ወላጆች ልጆቻችሁ ቤት ውስጥ እንዲሠሩ ከማድረግ ወደኋላ ትላላችሁ? ከሆነ ልጆቻችሁ የቤት ውስጥ ሥራዎችን እንዲሠሩ ማድረግ ልጆች ኃላፊነት የሚሰማቸውና ደስተኛ እንዲሆኑ በማድረግ ረገድ ምን ጥቅም እንዳለው ተመልከቱ።

ልጅህ ስለ ሞት ሲጠይቅህ

ልጆች ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚያነሱትን ጥያቄ እንዴት መመለስ እንደምትችል እንዲሁም የቅርብ ሰው ሲሞትባችሁ ልጆች ሐዘኑን እንዲቋቋሙ መርዳት የምትችለው እንዴት እንደሆነ የሚገልጹ አራት ነጥቦችን አንብብ።

ልጆች አምላክን እንዲወዱ ማስተማር የሚቻለው እንዴት ነው?

ለልጆቻችሁ መጽሐፍ ቅዱስን በጥሩ መንገድ ማስተማር የምትችሉት እንዴት ነው?

ልጃችሁን ስለ ፆታ ማስተማር

ልጆች ከትንሽነታቸው ጀምሮ ከፆታ ግንኙነት ጋር ለተያያዙ መልእክቶች ተጋላጭ እየሆኑ ነው። ወላጆች ሊያውቁት የሚገባው ነገር ምንድን ነው? ልጆቻችሁን ለመጠበቅ ምን ማድረግ ትችላላችሁ?

ከልጆቻችሁ ጋር ስለ ፆታ አውሩ

ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ስለ ፆታ አንስተው ማውራታቸው ወሳኝ ነገር ነው። ይህን የሚከብድ ርዕሰ ጉዳይ አንስታችሁ ከልጆቻችሁ ጋር መወያየት የምትችሉት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብቡ።

ልጆቻችሁን ከጥቃት ጠብቁ

ካሌብና ሶፊያ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚረዳቸውን ጠቃሚ ምክር አግኝተዋል።

ተግሣጽ

ለልጆች ተግሣጽ መስጠት

ለልጆች የሚሰጠው ሥልጠና በቤተሰባችሁ ውስጥ አለመግባባት ሊያስከትል ይችላል። ወላጆች እንደመሆናችሁ መጠን ምን ማድረግ እንደምትችሉ ተማሩ።

ልጆችን መቅጣት ቀረ እንዴ?

ከ1960ዎቹ ወዲህ እየተስፋፋ የመጣው አመለካከት በዛሬው ጊዜ ወላጆች ልጆቻቸውን በሚያሳድጉበት መንገድ ላይ ተጽዕኖ እያደረገ ይሆን?

ለልጆቻችሁ ተግሣጽ መስጠት የሚኖርባችሁ እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ውጤታማ ተግሣጽ ለመስጠት የሚረዱ ሦስት ነገሮችን ይገልጻል።

ልጆች ታዛዥ እንዲሆኑ ማሠልጠን

እኔ ያልኩት ካልሆነ በሚል ከልጆቻችሁ ጋር ትጨቃጨቃላችሁ? እንዲህ የመሰለውን ጭቅጭቅ ለማስቀረት ወላጆችን የሚረዱ አምስት ነጥቦች።

ራስን መግዛትን ለልጆች ማስተማር

ለልጆቻችሁ የጠየቁትን ሁሉ የምትሰጧቸው ከሆነ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ትነፍጓቸዋላችሁ።

ልጆችን ትሕትና ማስተማር

ልጃችሁ ለራሱ ያለው ግምት ሳይቀንስ ትሕትናን እንዲማር እርዱት።

“አይሆንም” ማለት የምትችሉት እንዴት ነው?

ልጃችሁ በማልቀስ ወይም በመለማመጥ ውሳኔያችሁን እንድትቀይሩ ቢፈታተናችሁ ምን ታደርጋላችሁ?

ልጆች እልኸኛ ሲሆኑ ምን ማድረግ ይቻላል?

ልጃችሁ እልኸኛ ቢሆን ምን ማድረግ ትችላላችሁ? መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ተፈታታኝ ሁኔታ ለመወጣት ይረዳችኋል።

ልጃችሁ ሲዋሽ

ልጃችሁ ሲዋሽ ምን ማድረግ አለባችሁ? በዚህ ርዕስ ላይ የቀረቡት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ምክሮች፣ ሐቀኛ መሆን ያለውን አስፈላጊነት ለልጃችሁ ለማስተማር ይረዷችኋል።