በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ልጆችን ማሳደግ

የሐሳብ ልውውጥ

በጉርምስና ዕድሜ ላይ ያሉ ልጆችን ራሳቸውን ለሚችሉበት ጊዜ ማዘጋጀት

በጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኝ ልጅ አላችሁ? ከሆነ፣ ልጃችሁ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ እንዲያድግ መርዳት የምትችሉት እንዴት ነው?

በአሥራዎቹ ዕድሜ ከሚገኝ ልጃችሁ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ

ከልጃችሁ ጋር በምታደርጉት ጭውውት ተስፋ ቆርጣችኋል? ይህን ሁኔታ ተፈታታኝ የሚያደርገው ምንድን ነው?

በጉርምስና ዕድሜ ላይ ከሚገኙ ልጆች ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ

ለሚቀርብለት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ካልሆነ ወጣት ልጃችሁ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው?

በጉርምስና ዕድሜ ላይ ከሚገኙ ልጆቻችሁ ጋር ሳትጨቃጨቁ መነጋገር

ይህ ወቅት ልጃችሁ የራሱ ማንነት እንዲኖረው የሚፈልግበት ዕድሜ ነው፤ በመሆኑም አመለካከቱን በነፃነት እንዲገልጽ አመቺ ሁኔታ ልትፈጥሩለት ይገባል። ልትረዱት የምትችሉት እንዴት ነው?

ወጣት ልጃችሁ ውጥረትን እንድትቋቋም መርዳት

በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ ብዙ ልጃገረዶች የሚያጋጥሟቸው ለውጦች ውጥረት ይፈጥሩባቸዋል። ወላጆች ልጆቻቸው ውጥረትን እንዲቋቋሙ ሊረዷቸው የሚችሉት እንዴት ነው?

በጉርምስና ዕድሜ የሚገኝ ልጃችሁ እምነታችሁን ቢጠራጠር

በጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኘው ልጃችሁ ጥርጣሬውን ሲገልጽ ምላሽ የምትሰጡበት መንገድ እምነታችሁን እንዲቀበል ወይም እርግፍ አድርጎ እንዲተወው ሊያደርገው ይችላል።

ተግሣጽ እና ሥልጠና

በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ልጆቻችሁ ተግሣጽ መስጠት የምትችሉት እንዴት ነው?

ተግሣጽ መስጠት ሲባል ማስተማር ማለት ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ልጆቻችሁን ታዛዥነትን ለማስተማር እንድትችሉ ይረዷችኋል።

በጉርምስና ዕድሜ ላይ ለሚገኝ ልጃችሁ መመሪያ ማውጣት

ጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኘው ልጃችሁ ባወጣችኋቸው መመሪያዎች ሁልጊዜ የሚናደድ ከሆነ ምን ማድረግ ትችላላችሁ?

ኢንተርኔት ስለሚያስከትለው አደጋ ወጣቶችን ማስተማር

ለልጃችሁ ሕግ ከማውጣት ይልቅ በራሱ ጥሩ ውሳኔ እንዲያደርግ ልትረዱት የምትችሉት እንዴት ነው?

ስለ ሴክስቲንግ ከልጃችሁ ጋር መነጋገር የምትችሉት እንዴት ነው?

ችግሩ በልጃችሁ ላይ እስኪደርስ ድረስ አትጠብቁ። ሴክስቲንግ ስላለው አደጋ ከልጃችሁ ጋር ተወያዩ።

በሰውነታቸው ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ልጆችን መርዳት

በአሥራዎቹ ዕድሜ የሚገኙ አንዳንድ ወጣቶች ሆን ብለው በሰውነታቸው ላይ ጉዳት ያደርሳሉ። እንዲህ እንዲያደርጉ የሚገፋፋቸው ምንድን ነው? ልጃችሁን ልትረዷት የምትችሉት እንዴት ነው?