የግል ማስታወሻ—ተቃራኒ ፆታ

የግል ማስታወሻ—ተቃራኒ ፆታ

ክፍል 1

የግል ማስታወሻ—ተቃራኒ ፆታ

ለማግባት የምትፈልግ ከሆነ የምታገባት ሴት ሊኖሯት ይገባል የምትላቸውን ሁለት አስፈላጊ ባሕርያት ጻፍ፤ ለእነዚህ ባሕርያት ትልቅ ቦታ የምትሰጠው ለምን እንደሆነ ግለጽ። ቢያንስ ለተወሰነ ጊዜ ያህል ሳታገባ ለመቆየት የምትፈልግ ከሆነ ነጠላነት ካሉት ጥቅሞች መካከል አንድ ሁለቱን ጻፍ።

․․․․․