በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መንፈሳዊ እድገትህ

መንፈሳዊ እድገትህ

ክፍል 9

መንፈሳዊ እድገትህ

ከታች ከተዘረዘሩት መካከል በጣም የሚከብድህ የትኛው ነው?

□ መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት

□ አዘውትሮ ወደ ይሖዋ አምላክ መጸለይ

□ ስለ እምነቴ ለሌሎች (በተለይ ለእኩዮቼ) መናገር

□ የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያ መከተል ብልህነት የሆነበትን ምክንያት መረዳት

በጣም የከበደህን ነገር በተመለከተ ምን ግብ ማውጣት እንደምትፈልግ ከታች ባለው ክፍት ቦታ ላይ ጻፍ።

․․․․․

ከ34-38 ያሉት ምዕራፎች መንፈሳዊነትህን ማጠናከርና የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች መከተል እንዲሁም ሕይወትህ ዓላማ ያለው እንዲሆን ማድረግ የምትችልበትን መንገድ ያብራራሉ።

[በገጽ 280 እና 281 ላይ የሚገኝ ባለሙሉ ገጽ ሥዕል]