ፕሮግራሞች በትላልቅ ስብሰባዎቻችን ላይ ንግግሮችና ሌሎች ፕሮግራሞች በተመደበላቸው ሰዓት የሚቀርቡበትን መርሃ ግብር የሚያሳዩ ጽሑፎች ናቸው፤ እነዚህ ስብሰባዎች ለሕዝብ ክፍት ሲሆኑ መግቢያ በነፃ ነው።