የይሖዋ ወዳጅ ሁን
አምላክን ባናየውም የምንታዘዘው ለምንድን ነው?
ከይሖዋ ያገኘናቸው መልካም ነገሮች እሱ እንደሚያየንና የምናደርገው ነገር ግድ እንደሚሰጠው ያስታውሱናል።
ወላጆች፣ 1 ዮሐንስ 3:22ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት።
ይህን መልመጃ አውርዳችሁ አትሙት።
ይሖዋ ብዙ ጥሩ ነገሮች ሰጥቶናል፤ እነዚህ ነገሮች እሱ እንደሚያየንና የምናደርገው ነገር ግድ እንደሚሰጠው ያስታውሱናል። ቪዲዮውን ከተመለከታችሁ በኋላ በገጽ 1 ላይ የሚገኙትን ጥያቄዎች ተወያዩባቸው፤ ጥቅሱንም አንብቡ። ከዚያም ወደ ገጽ 2 ሂዱና ልጆቻችሁ ክፍት ቦታዎቹ ላይ የሚወዷቸውን ነገሮች እንዲሞሉ እርዷቸው።