የይሖዋ ወዳጅ ሁን ዳዊት—ለልጆች ምሳሌ የሚሆን ሰው አጫውት ዳዊት—ለልጆች ምሳሌ የሚሆን ሰው ዳዊት ገና በልጅነቱ በይሖዋ መታመንን ተምሯል። እንዴት? አውርድ ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ኦሪጅናል መዝሙሮች ዳዊት—ለልጆች ምሳሌ የሚሆን ሰው ዳዊት ከትንሽነቱ አንስቶ ይሖዋን ወዳጁ አድርጎት ነበር፤ እስከሞተበት ጊዜ ድረስ በይሖዋ ላይ እምነት ነበረው። ተከታታይ ርዕሶች ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ—መልመጃዎች እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።