የይሖዋ ወዳጅ ሁን ትዕግሥተኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው? አጫውት ትዕግሥተኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው? አንተም ልክ እንደ ይሖዋ ትዕግሥተኛ መሆን ትችላለህ። ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ እንመልከት! አውርድ ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች ትዕግሥተኛ ሁን ካሌብ ትዕግሥተኛ እንዲሆን የረዳው ምን እንደሆነ ለማወቅ ይህንን ቪዲዮ ተመልከት። ተከታታይ ርዕሶች ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ—መልመጃዎች እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።