የይሖዋ ወዳጅ ሁን በገነት ውስጥ ስትኖር ይታይህ አጫውት በገነት ውስጥ ስትኖር ይታይህ ከሌሎች ጋር ስለ ገነት መነጋገር የምትችለው እንዴት ነው? እስቲ እንመልከት። አውርድ ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች በገነት ውስጥ ስትኖር ይታይህ በአዲሱ ዓለም ውስጥ ስትኖር ይታይሃል? ተከታታይ ርዕሶች ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ—መልመጃዎች እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።