የይሖዋ ወዳጅ ሁን
የሚያሳድገው አምላክ ነው
በአንድ ሰው ልብ ውስጥ የእውነት ዘር የሚያድገው እንዴት እንደሆነ ታውቃላችሁ?
ወላጆች፣ 1 ቆሮንቶስ 3:6, 7ን ከልጆቻችሁ ጋር አንብባችሁ ተወያዩበት።
ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።
የሚያሳድገው አምላክ ነው የሚለውን ቪዲዮ ከተመለከታችሁ በኋላ ልጆቻችሁ ቁጥሩን ተከትለው ሥዕሉን እንዲያቀልሙ እርዷቸው። መልመጃውን አብራችሁ በምትሠሩበት ጊዜ ከታች ባሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ።

