የይሖዋ ወዳጅ ሁን ትልቁ የፍቅር መግለጫ አጫውት ትልቁ የፍቅር መግለጫ ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁ የኢየሱስ መሥዋዕት ለእነሱ የተሰጠ ስጦታ እንደሆነ እንዲገነዘቡ እርዷቸው። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ወላጆች፣ ዮሐንስ 3:16ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት። ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት። አውርድ ቪዲዮውን ካያችሁ በኋላ በገጽ 1 ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩባቸው፤ መልሳቸውን እንዲጽፉም እርዷቸው። ከዚያም በገነት ውስጥ ማግኘት የሚፈልጉትን ሰው ገጽ 2 ላይ እንዲሥሉ አድርጉ። ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ፖስተሮች ፖስተር፦ ትልቁ የፍቅር መግለጫ ይህን የቪዲዮ ፖስተር አውርደህ አትመው፤ ከዚያም ቀደም ሲል ካወረድካቸው ፖስተሮች ጋር አስቀምጠው። ተከታታይ ርዕሶች ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ—መልመጃዎች እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።