የይሖዋ ወዳጅ ሁን ይሖዋን ደስ አሰኘው አጫውት ይሖዋን ደስ አሰኘው ይሖዋን ማስደሰት ትችላለህ። ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? አውርድ ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች ይሖዋን ደስ አሰኘው በየቀኑ የምታደርገው ነገር የይሖዋን ልብ ደስ ሊያሰኘው ይችላል። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ፖስተሮች ፖስተር፦ ይሖዋን ደስ አሰኘው ይህን የቪዲዮ ፖስተር አውርደህ አትመው፤ ከዚያም ቀደም ሲል ካወረድካቸው ፖስተሮች ጋር አስቀምጠው። ተከታታይ ርዕሶች ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ—መልመጃዎች እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።