የይሖዋ ወዳጅ ሁን—መልመጃዎች

ከልጆቻችሁ ጋር የምትጫወቷቸውን ግሩም መልመጃዎች የያዘ ስብስብ እነሆ!

ካሌብ ቤቱን ሲያስተካክል አግዘው!

ይህን መልመጃ አውርደው ወይም አትመው፤ ከዚያም ካሌብ አለቦታቸው የተቀመጡትን አምስት መጫወቻዎች እንዲያገኝ እርዳው።

ካሌብ የሚያነብበው መጽሐፍ ምንድን ነው?

“መስረቅ መጥፎ ነው” የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት። ከዚያም ይህን መልመጃ አትመህ ቀለም ቀባው።

ሁልጊዜ ጸልይ፦ ኖታ እና ግጥም

የመዝሙሩን ኖታ እና ግጥም አውርደህ ማተም ትችላለህ። ቀላል መዝሙር ስለሆነ ልጆች ይወዱታል!

የአገልግሎት ቦርሳህን አዘጋጅ!

አገልግሎት ስትወጣ ምን መያዝ አለብህ? ይህ መልመጃ የአገልግሎት ቦርሳህን ለማዘጋጀት ይረዳሃል።

አገልግሎት ለመውጣት መዘጋጀት!

ካሌብና ሶፊያ አገልግሎት ሲወጡ የሚለብሱትን ልብስ ልትመርጥላቸው ትችላለህ?

እንስሳትን የፈጠረው ይሖዋ ነው!

ቀለም የሚቀባውን ይህን መልመጃ አውርድ፤ ‘ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ይሖዋ ነው’ የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም በመጀመሪያ የተፈጠሩት የትኞቹ እንስሳት እንደሆኑ ማወቅ ትችላለህ።

ዮሐንስ 3:16ን በቃል መያዝ

ከዮሐንስ 3:16 ትምህርት ለማግኘት ጥረት አድርግ፤ ከዚያም በሚቀጥለው ጊዜ በአገልግሎት ላይ ተጠቀምበት።

የካሌብን መኪና ሥራ

የካሌብን መኪና ካተምህ በኋላ ቆርጠህ በማውጣት ገጣጥመው።

መዝሙር 83:18ን በቃል መያዝ

ይሖዋ ‘በመላው ምድር ላይ ሉዓላዊ’ አምላክ ነው የምንለው ለምንድን ነው?

ምን ማድረግ ይኖርብሃል?

በመጀመሪያ በነፃ ይቅር በል የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም መልመጃውን አትምና ትክክለኛውን ሥዕል ቀለም ቀባ።

መዝሙር 133:1ን በቃል መያዝ

አንድ ላይ ስንሰበሰብ ይሖዋ ሰላምና አንድነት በመስጠት ይባርከናል።

መስጠት ያስደስትሃል፦ ሙዚቃና ግጥም

የዚህን መዝሙር ግጥም በቃልህ ለመያዝ ሞክር፤ ከዚያም ቪዲዮውን እያየህ አብረህ ዘምር።

የገጽ ማስታወሻ ሥሩ!

ጥናታችሁን የት ጋ እንዳቆማችሁ ምልክት ለማድረግ ልትጠቀሙባቸው ትችላላችሁ!

ልዩነቱን ለማግኘት ሞክሩ፦ የትላልቅ ስብሰባዎች መልመጃ

ሁለቱን ሥዕሎች ተመልከቱ። በስብሰባ ላይ በትኩረት እንድትከታተሉ ምን ሊረዳችሁ ይችላል?

ይሖዋ ደፋር እንድትሆን የሚረዳህ እንዴት ነው?

አንተም ልክ እንደ ትንሿ እስራኤላዊት ልጅ ደፋር እንድትሆን ይሖዋ ይረዳሃል።

አወዳድር፦ የአሁኑን ሕይወት ከወደፊቱ ጋር

በገነት ውስጥ ፍጻሜያቸውን የሚያገኙት የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋዎች ናቸው?

መልስ ለመስጠት መዘጋጀት ትችላለህ?

ካሌብ የሚመልሰውን መልስ ለማስታወስ የረዳው ምንድን ነው?

የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችን አስባቸው

ከሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ጋር አብረህ አገልግሎት ለመውጣት ለምን ቀጠሮ አትይዝም?

በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ ያለብህ ለምንድን ነው?

ጥቅሶቹን ከሥዕሎቹ ጋር አዛምድ። እንደ ኢየሱስ ስለ አምላክ መማር የምትችለው እንዴት ነው?

ዛሬ ስለ ምን ነገር ልትጸልይ ትችላለህ?

አምላክን በጸሎት ልትጠይቅ የምትፈልገውን ነገር ጻፍ ወይም ሳል።

ልጆቻችሁን ከአደጋ ጠብቁ!

ወላጆች ልጆቻቸውን ከአደጋ ለመጠበቅ ምን ማድረግ ይችላሉ?

ለይሖዋ ቤት አክብሮት አለህ?

በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ አክብሮት በማሳየት ረገድ ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑት የትኞቹ ሥዕሎች ላይ ያሉት ልጆች ናቸው?

የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በቃል መያዝ (ክፍል 1)

ከዘፍጥረት እስከ ኢሳይያስ ያሉትን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ስም በቃልህ ለመያዝ እነዚህን ካርዶች ተጠቀም።

በልግስና ለይሖዋ ስጥ

ልግስና ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በቃል መያዝ (ክፍል 2)

ከኤርምያስ እስከ ሚልክያስ ያሉትን የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ስም በቃልህ ለመያዝ እነዚህን ካርዶች ተጠቀም።

እውነቱን መናገር ድልድይ እንደ መገንባት ነው

እውነቱን መናገር ጠንካራ ጓደኝነት ለመመሥረት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

አድናቂ ሁን፦ የሙዚቃ ኖታ እና ግጥም

ስላደረጉላችሁ ነገሮች ወላጆቻችሁን አመስግኗቸው!

ትዕግሥተኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

ትዕግሥተኛ መሆን የምትችልባቸው ምን ምን መንገዶች አሉ?

ይሖዋ ያደረገው የጋብቻ ዝግጅት

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ የትኞቹን ባልና ሚስቶች ታውቃለህ?

ለይሖዋ ዘምሩ!

መመሪያውን በመከተል ከወላጆችህ ጋር መልመጃውን ከሠራችሁ በኋላ “ስምህ ይሖዋ ነው” የተባለውን መዝሙር ዘምሩ፤ እንዲሁም መዝሙሩን በቃላችሁ ለመያዝ ጥረት አድርጉ።

የይሖዋ ስም

የአምላክ ስም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ተጠቅሶ ይገኛል?

ይሖዋ ውብ ነገሮችን ሠርቷል!

ከሥዕሉ ላይ ይሖዋ የፈጠራቸውን ነገሮች ለማግኘት ሞክር።

ለሁሉም ዓይነት ሰዎች መስበክ

የመንግሥቱን መልእክት መስበክ ያለብን ለእነማን ነው?

እውነተኛ ጓደኞች አፍሩ!

ከትላልቅ ሰዎች ጋር ጓደኝነት መመሥረት ምን ጥቅሞች አሉት?

እገዛ የሚያስፈልጋቸውን መርዳት

በይሖዋ አገልግሎት የሚሠሩ ብዙ ሥራዎች አሉ። ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

ቤዛው

የኢየሱስ ቤዛዊ መሥዋዕት የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?

ይሖዋ እንዲያሠለጥንህ ፈቃደኛ ሁን

አምላክ ጽኑና ጠንካራ እንድትሆን ሊያሠለጥንህ ይችላል።

የኢየሱስ ሕይወት ታሪክ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹን አንብቡና ከሥዕሎቹ ጋር አዛምዷቸው።

እውነትን የራስህ አድርግ

እውነትን የራስህ ለማድረግ ምን ሊረዳህ ይችላል?

የፍቅር መንገድ

ለሌሎች ፍቅር በማሳየት ረገድ የኢየሱስን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?

በገነት ውስጥ ስትኖር ይታይህ

በገነት ውስጥ ስለመኖር ስታስብ በጣም የሚያጓጓህ ነገር ምንድን ነው?

ኢፍትሐዊ ድርጊቶችን በጽናት መቋቋም

ኢፍትሐዊ ድርጊት በሚፈጸምብን ወቅት ማድረግ አለብን?

ከይሖዋ ወዳጆች ጋር አብሮ መጓዝ

ይህን መልመጃ በመጠቀም የግል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፕሮግራም አውጣ።

ትሑት ሁን

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጠቀሱ ሰዎች ስለ ትሕትና መማር ትችላለህ።

ለደስታችን ምክንያት የሆኑ ነገሮች

አምላክ በሚያመጣው አዲስ ዓለም ውስጥ አብረህ ለመጫወት የምትጓጓው ከየትኛው እንስሳ ጋር ነው?

ሐዘንን መቋቋም

የምንወደው ሰው ቢሞትም እንኳ መልሰን ደስተኛ ለመሆን ምን ሊረዳን ይችላል?

ከቤት ወደ ቤት

አገልግሎት ስትወጣ በየትኞቹ መሣሪያዎች መጠቀም ትፈልጋለህ?

ስለ ሌሎች ጸልይ

ስለ ማን መጸለይ ትችላለህ?

ለይሖዋ ቤት ፍቅር ይኑርህ

የአምላክ ቤት ንጹሕ እንዲሆን የበኩልህን አስተዋጽኦ ማበርከት ትችላለህ!

ላከናውናቸው ያሰብኳቸው ነገሮች

ይሖዋ መንፈሳዊ ግቦችን እንድናወጣ ይፈልጋል። ታዲያ አንተ ምን ግቦች አሉህ?

በልጅነትህ ይሖዋን አምልክ

አመስጋኝ እንደሆንክ ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

ግሩምና ድንቅ ሆነን ተፈጥረናል

ማድረግ የምትችላቸው አስደናቂ ነገሮች የትኞቹ ናቸው?

ይሖዋን ደስ አሰኘው

ታዛዦች በመሆንና ጥሩ ውሳኔዎችን በማድረግ ይሖዋን ደስ ማሰኘት እንችላለን።

ይሖዋ ወዳጄ ነው

አምላክ ስለሚወደን እኛ እንድንደሰት ሲል ተክሎችንና እንስሳትን ፈጥሮልናል።

አገልግሎትህን በጥሩ መንገድ አከናውን

በአገልግሎት ረገድ ጥሩ ምሳሌ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

ይቅር ባይ ሁኑ

ይቅር ባይ ለመሆን ምን ሊረዳህ ይችላል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ማጀቢያ ሙዚቃ

ካሌብና ሶፊያ ምን ትምህርት እንዳገኙ ታስታውሳለህ?

“እፈልጋለሁ”

ኢየሱስ ሌሎችን መርዳት ይወዳል። አንተስ ሰዎችን መርዳት የምትችለው እንዴት ነው?

የቤተሰብ አምልኮ ማድረግ ያስደስተናል

የቤተሰብ አምልኳችሁን ይበልጥ አስደሳች ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው?

ሌሎችን መርዳት

ኢየሱስ የሥጋ ደዌ ያለበትን ሰው ረድቶታል፤ እኛም የተቸገሩ ወንድሞቻችንን መርዳት እንችላለን።

ጊዜን በአግባቡ መጠቀም

ኤፌሶን 5:15, 16 ጊዜህን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዳህ እንዴት ነው?

የአምላክ ድንቅ ሥራዎች

የየትኞቹን እንስሳት ስም ታውቃለህ?

ቤተሰቤ ይህ ነው

ይህ መልመጃ ስለ ቤተሰብህ እንድታውቅ ይረዳሃል!

ቅጣት የፍቅር መግለጫ ነው

ወላጆችህ ሲቀጡህ ምን ሊሰማህ ይገባል?

ምን ይሰማሃል?

በቅንዓት መስበክ የምትችለው እንዴት ነው?

አመሰግናለሁ

እውነተኛ ጓደኞች ይሖዋን እንድንወድ ይረዱናል።

የራስን ጥቅም መሠዋት

ሌሎችን መርዳት የሚያስደስተን ለምንድን ነው?

ሰላም ወዳዶችን መፈለግ

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ምሥራቹን ይሰብካሉ።

ታማኝ ሁን

ይሖዋ ታማኝ የሆኑ ሰዎችን ይወዳል።

ባልንጀራህን ውደድ

ሶፊያ ፍቅርና ደግነት ለማሳየት ምን ማድረግ ትችላለች?

ውድ ልጅህን ሰጠኸን

ይሖዋ አስቀድሞ እንደወደደን ያሳየው እንዴት ነው?

እንደ ኖኅ ጽና

እንደ ኖኅ መጽናት የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር!

እንግዳ ተቀባይ ሁኑ

እንግዳ ተቀባይ መሆን ደስታ የሚሰጠን ከመሆኑም ሌላ ያቀራርበናል።

ደፋሯ አስቴር

እንደ አስቴር ደፋር መሆን የምትችለው እንዴት ነው? መልሱን ለማወቅ ይህን መልመጃ ሥራ።

በአዲሱ ዓለም ስትኖር ይታይህ

በአዲሱ ዓለም ስትኖር ይታይሃል?

ፍቅር ነው ቁልፉ

ልክ እንደ ይሖዋ እውነተኛ ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ይሖዋ ይቅር ይላል

ይሖዋ ይቅር ለማለት ምንጊዜም ዝግጁ ነው።

ልደት ማክበር ትክክል ነው?

ልደት የማናከብረው ለምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋለህ?

ፍጥረት ይሖዋን ያወድሳል

አምላክ ከፈጠራቸው ነገሮች ብዙ ትምህርት ማግኘት እንችላለን።

አሥራ ሁለቱን ሐዋርያት ታውቃቸዋለህ?

የ12ቱንም ሐዋርያት ስም በቃልህ ለመያዝ ሞክር!

የአምላክ መጽሐፍ ውድ ሀብት ነው

መጽሐፍ ቅዱስ ይሖዋ የሰጠን ስጦታ ነው።

ማርያም—ትሑትና ታዛዥ ሴት

ምንም ዓይነት ፈተና ቢገጥመን፣ እንደ ማርያም ምንጊዜም ለይሖዋ ታማኝ ሆነን መኖር እንችላለን።

“አምላክ ፍቅር ነው”

እንደ ይሖዋ ለሌሎች ፍቅር ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው? እስቲ ተመልከት።

ጸንተን እንጠብቃለን

ወደፊት የምናገኛቸውን መልካም ነገሮች ማሰባችን አሁን የሚያጋጥሙንን ችግሮች በጽናት ለመቋቋም ይረዳናል።

ሩት—እውነተኛ ጓደኛ

እውነተኛ ጓደኛ በመሆን የሩትን ምሳሌ መከተል ትችላለህ።

ዳዊት—ለልጆች ምሳሌ የሚሆን ሰው

ዳዊት ገና በልጅነቱ ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት መሥርቷል፤ ይህ ሕይወቱን ሙሉ የጠቀመው እንዴት ነው?

ይሖዋ ጸሎት ይሰማል?

አንዳንድ ጊዜ ይሖዋ ለጸሎታችን መልስ የሚሰጠን እኛ ባልጠበቅነው መንገድ ነው።

በየዕለቱ ወደ ይሖዋ መጸለይ

ከይሖዋ ጋር ወዳጅነት መመሥረት ጊዜ ይጠይቃል፤ ሆኖም ምንም ያህል ቢደከምለት የሚያስቆጭ ነገር አይደለም!

ውዱ ልጄ

ልጆች በይሖዋ ፊት ውድ ናቸው።

ተስፋ አትቁረጡ

ካሌብ እና ሶፊያ ተስፋ አልቆረጡም፤ ለዚህ የረዳቸው የኢየሱስን ምሳሌ መከተላቸው ነው። አንተም እንደነሱ መሆን ትችላለህ።

ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል

የይሖዋ ሕዝቦች፣ በሚችሉት ሁሉ ቅቡዓኑን ማገዛቸው በጣም ያስደስታቸዋል።

የምትመጣው መቼ ነው?

ጎበዝ ታላቅ ወንድም ወይም እህት መሆን ትልቅ ኃላፊነት ነው!

አምላክን ባናየውም የምንታዘዘው ለምንድን ነው?

ይሖዋ የፈጠራቸውን ውብ ነገሮች እስቲ ተመልከት። እሱን ባናየውም እንኳ በእርግጥ እንዳለ ማስረጃ ይሆኑናል።

የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጉ

ምሥራቹን መስማት የሚገባቸውን ሰዎች መፈለግ ጥረት ቢጠይቅም በፍጹም አያስቆጭም!

ምን ዓይነት ጓደኛ ልምረጥ?

እንደ ማርታና እንደ ሶፊያ የይሖዋ ወዳጅ እንድትሆን የሚረዱህ ጓደኞች ምረጥ።

እንደ ሙሴ የዋህ መሆን እፈልጋለሁ

ይህ የመሽሎክሎኪያ ጨዋታ በቤተሰብ ሆናችሁ ስለ ሙሴ ለመማር ያግዛችኋል።

ያልተጠመቀ አስፋፊ ሁን

ያልተጠመቀ አስፋፊ መሆን ግሩም መንፈሳዊ ግብ ነው!

ክልል ስብሰባ ደርሷል!

ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ ለክልል ስብሰባ አስደሳች ዝግጅት አድርጉ!

ወደ ጥምቀት የሚያደርሱት እርምጃዎች

ወደ ጥምቀት ስለሚያደርሱት እርምጃዎች ተማሩ፤ እንዲሁም ልጆቻችሁ መንፈሳዊ ግቦቻቸው ላይ እንዲደርሱ እርዷቸው።

ይሖዋ በጣም ይወድሃል

ዞዊ ኢየሱስን መምሰሏ ይሖዋ በጣም እንዲወዳት እንደሚያደርግ ተምራለች። አንተስ?

ይሖዋ አባታችን ነው

ይሖዋ እንደ አባታችን አድርገን እንድናየው ይፈልጋል።

የሚያሳድገው አምላክ ነው

አንድ ሰው መንፈሳዊ እድገት የሚያደርገው እንዴት እንደሆነ እንመልከት።

ትልቁ የፍቅር መግለጫ

እንደ ዞዊ ሁሉ የእናንተም ልጆች ለኢየሱስ መሥዋዕት አድናቆት ማዳበር ይችላሉ።

እንግዳ ተቀባይ ሁን

በቤተሰብ ደረጃ እንግዳ ተቀባይ መሆን የምትችሉት እንዴት እንደሆነ ተመልከቱ።

አቅኚ መሆን ትችላለህ!

ልጆቻችሁ አቅኚ ለመሆን ግብ እንዲያወጡ እርዷቸው!

ይሖዋ ጓደኛህ ነው

ልጆቻችሁ በተፈጥሮ አማካኝነት ይሖዋን እንዲያዩት መርዳት ትችላላችሁ።