የይሖዋ ወዳጅ ሁን አሥራ ሁለቱን ሐዋርያት ታውቃቸዋለህ? አጫውት አሥራ ሁለቱን ሐዋርያት ታውቃቸዋለህ? አሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ኢየሱስ ሲሰብክና ሲያስተምር ረድተውታል። ስማቸውን ታውቃለህ? አውርድ ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ኦሪጅናል መዝሙሮች አሥራ ሁለቱን ሐዋርያት ታውቃቸዋለህ? እስቲ የ12ቱን የኢየሱስ ሐዋርያት ስም ለመጥራት እንሞክር። የሁሉንም ስም ታውቀዋለህ? ተከታታይ ርዕሶች ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ—መልመጃዎች እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።