የይሖዋ ወዳጅ ሁን የገጽ ማስታወሻ ሥሩ! አጫውት የገጽ ማስታወሻ ሥሩ! የተለያዩ ትምህርቶችን የያዘውን ይህን የገጽ ማስታወሻ ቆርጣችሁ አውጡ። አውርድ ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች ሁልጊዜ ጸልይ ይህን ቪዲዮ አውርዳችሁ ለልጆቻችሁ በማሳየት ወደ ይሖዋ መጸለይ ያለባቸው መቼና የት እንደሆነ አስተምሯቸው። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች መስረቅ መጥፎ ነው አምላክ ለስርቆት ያለው አመለካከት ምንድን ነው? ዘፀአት 20:15ን አንብብ። ቪዲዮውን በመመልከት ከካሌብ ጋር ተማር። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች አገልግሎት እንውጣ ሶፊያ አገልግሎት ለመውጣት ዝግጁ ናት? ቪዲዮውን ተመልከት፤እንዲሁም አብረሃት የአገልግሎት ዝግጅት አድርግ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች እባክህ እና አመሰግናለሁ ካሌብ እነዚህን ቃላት መጠቀም አስፈላጊ እንደሆነ ተማረ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች መስጠት ያስደስትሃል ለሌሎች መስጠት የምትችልባቸው በርካታ መንገዶች አሉ። ምሳሌ መጥቀስ ትችላለህ? የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የቪዲዮ ትምህርቶች ዕቃዎችህን በሥርዓት አስቀምጥ ይሖዋ ለሁሉም ነገር ቦታ አዘጋጅቷል። አንተም ዕቃዎችህን በሥርዓት ማስቀመጥና ንጹሕ መሆን የምትችልበትን መንገድ መማር ትችላለህ!